ዝውውር | አህመድ ረሺድ ወደ ድሬዳዋ ከተማ አምርቷል

የኢትዮጵያ ቡናው የመስመር ተከላካይ አህመድ ረሺድ ከክለቡ ጋር ያለው ውል መጠናቀቅን ተከትሎ ማረፊያው ድሬዳዋ ከተማ ሆኗል፡፡…

በሊጉ ተስተካካይ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና በድንቅ ጨዋታ መከላከያን ረታ

በ13ኛው ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና መከላከያን በማሸነፍ ወደ መሪዎቹ ተጠግቷል፡፡