በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር የቅጣት ውሳኔ የተላለፈበትን የሀዋሳ ከተማ ተጫዋች በተመለከተ መደበኛ ፍርድ ቤት እግድ…
ሀዋሳ ከተማ
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ድሬዳዋ ከተማ ከ ሀዋሳ ከተማ
ብርቱካናማዎቹ ከስጋት ቀጠናው ለመራቅ ሐይቆቹ ደግሞ ከወራጅ ቀጠናው ለመውጣት የሚፋለሙበት በቀጠናው ለውጥ ሊያስከትል የሚችለው ጨዋታ ተጠባቂ…
ሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ እና ሲዳማ ቡና ነጥብ ተጋርተዋል
በበርካታ ደጋፊዎች ታጅቦ የተካሄደው ተጠባቂው ጨዋታ 1-1 በሆነ ውጤት ተጠናቋል። የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 27ኛ ሳምንት ጨዋታዎች…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ሀዋሳ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሊጉ በኢትዮጵያ ዋንጫ ምክንያት ለአስር ቀናት ከመቋረጡ በፊት የሚደረገው መርሐግብር ሐይቆቹ እና ሀምራዊ ለባሾቹን ያፋልማል። በሃያ…
ሪፖርት | ሐይቆቹ የውድደር ዓመቱን 5ኛ ድላቸውን አሳክተዋል
በበርካታ ደጋፊዎች ታጅቦ ማራኪ ፉክክር በተደረገበት ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ በዓሊ ሱሌይማን ድንቅ ጎል ወላይታ ድቻን 1ለ0…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ሀዋሳ ከተማ ከ ወላይታ ድቻ
በደረጃ ሰንጠረዡ በሁለት የተለያዩ ፅንፎች ባለ ፉክክር ወሳኝ ድል ለማስመዝገብ የሚፋለሙት ሀይቆቹ እና የጦና ንቦቹ የሚያደርጉት…
ሪፖርት | ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ሀዋሳ ከተማ አቻ ተለያይተዋል
በሁለቱም አጋማሾች 18ኛ ደቂቃ ላይ በተቆጠሩ ግቦች ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ሀዋሳ ከተማ 1-1 ተለያይተዋል። ኢትዮ ኤሌክትሪክ…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ሀዋሳ ከተማ
በመጨረሻው ሳምንት ከገጠማቸው ሽንፈት ለማገገም ወደ ሜዳ የሚገቡት ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና አዳማ ከተማ የሚያገናኘው ጨዋታ ለሁለቱም…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድን መሪነቱን ያጠናከረበትን ድል አስመዝግቧል
ኢትዮጵያ መድን ሀዋሳ ከተማን 2ለ1 በማሸነፍ መሪነቱን ማጠናከር ችሏል። በኢዮብ ሰንደቁ ምሽት 12 ሰዓት ሲል በሀዋሳ…
የኢትዮጵያ ዋንጫ | መቻል እና ወላይታ ድቻ ወደ ግማሽ ፍጻሜው አልፈዋል
በኢትዮጵያ ዋንጫ የሩብ ፍፃሜ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ መቻል እና ወላይታ ድቻ ተጋጣሚዎቻቸውን በመርታት ወደ ግማሽ ፍፃሜ…

