በአማካይ እና በመስመር ተከላካይ ቦታ መጫወት የሚችለው ተጫዋች በሀዋሳ ውሉን አራዝሟል፡፡ አሠልጣኝ ዘርዓይ ሙሉን ከቀጠረ በኋላ…
ሀዋሳ ከተማ
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ሀዋሳ ከተማ ተጨማሪ አምስት ተጫዋቾችን አስፈረመ
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ተወዳዳሪው ሀዋሳ ከተማ ትናንት ወደ ዝውውሩ በመግባት አምስት ተጫዋቾችን ያስፈረመ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዋሳ ከተማ 3-0 ድሬዳዋ ከተማ
ከዕለቱ የመጀመሪያው ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ አሰልጣኞች ተከታዮቹን አስተያየቶች ለሱፐር ስፖርት ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት – ሀዋሳ…
ሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ ደረጃውን በማሻሻል የውድድር ዓመቱን ጨዋታ አገባዷል
ሀዋሳ እና ድሬዳዋ ከተማን ያገናኘው የረፋዱ ጨዋታ ሦስት ግቦች ተስተናግደውበት ሀዋሳ ከተማን አሸናፊ አድርጓል። የሀዋሳ ከተማው…
አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች – ሀዋሳ ከተማ ከ ድሬዳዋ ከተማ
የመጨረሻው ሳምንት የመክፈቻ ጨዋታ የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው አጠናቅረናል። በሀዋሳ ከተማ በኩል ከፋሲል ነጥብ ከተጋራው ስብስብ የሦስት…
ቅድመ ዳሰሳ | የ25ኛ ሳምንት የረቡዕ ጨዋታዎች
ከሊጉ የመጨረሻ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ላይ የሚከወኑትን ሁለት ጨዋታዎች እንዲህ ዳሰናቸዋል። ሀዋሳ ከተማ ከ ድሬዳዋ ከተማ…
“ስሜታዊ በመሆን ላደረኩት ነገር ይቅርታ እጠይቃለሁ” – አምሳሉ ጥላሁን
ዐፄዎሉ በታሪክ የመጀመርያ የሊግ ዋንጫቸውን ባነሱበት ዕለት ከጨዋታው መጠናቀቅ በኋላ ስለተፈጠረው ጉዳይ አምሳሉ ጥላሁን አስተያየቱን ሰጥቷል።…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 1-1 ሀዋሳ ከተማ
የረፋዱ ጨዋታ ከተጠናቀቀ በኋላ አሰልጣኞች ለሱፐር ስፖርት የሰጡት አስተያየት ይህንን ይመስላል። አሰልጣኝ ሥዩም ከበደ – ፋሲል…
አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች – ፋሲል ከነማ ከ ሀዋሳ ከተማ
ከደቂቃዎች በኋላ የሚጀምረውን ጨዋታ የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አጠናክረናቸዋል። የግላቸው ያደረጉትን ዋንጫ በዛሬው ዕለት የሚረከቡት ፋሲል ከነማ…

