“የሀዋሳ ከተማ የቀድሞ እግር ኳስ ክለብ ተጫዋቾች” በሚል መጠሪያ በጎ አላማን ያዘለ ማኅበር ዛሬ በሀዋሳ ሴንትራል…
ሀዋሳ ከተማ
የ1996 የፕሪምየር ሊግ ድል ትውስታ – በወቅቱ ኮከብ ተጫዋች ሙሉጌታ ምህረት
በዛሬው የትውስታ አምዳችን ሀዋሳ ከተማን 1996 ላይ በአምበልነት እየመራ ከክለቡ ጋር ቻምፒዮን የሆነውን እና በግሉ የሊጉ…
ስለ ሙሉዓለም ረጋሳ ሊያውቋቸው የሚገቡ ዕውነታዎች
በኢትዮጵያ እግርኳስ እስካሁን ምትክ እንዳልተገኘለት የሚነገርለት የዘጠናዎቹ ኮከብ አንጋፋው የመሐል ሜዳው ንጉስ ሙላዓለም ረጋሳ (መካኒኩ) ማነው?…
ሁለት ክለቦች ለአረጋውያን የቁሳቁስ ድጋፍን አበረከቱ
የሀዋሳ ከተማ እና የደቡብ ፖሊስ ክለብ ተጫዋቾች እና አሰልጣኞች የቁሳቁስ ድጋፍ እና የግንዛቤ ማስጨበጥ ሥራ ዛሬ…
ሀዋሳ ከተማ የግብ ጠባቂ አሰልጣኝ ሾመ
ሀዋሳ ከተማ ቅዱስ ዘሪሁንን የክለቡ የግብ ጠባቂ አሰልጣኝ በማድረግ ቀጥሯል፡፡ የረጅም ዓመት የክለቡን አምበል እና ተጫዋች…
“አወዛጋቢው የኮከብ ተጫዋችነት ምርጫ” ትውስታ በዮሴፍ ተስፋዬ አንደበት
ኮከብ ተጫዋችነት እና እርሱ አልተገጣጠሙም እንጂ አንፀባራቂ የእግርኳስ ዘመን አሳልፏል። የወቅቱ የኢትዮጵያ ቡና የተስፋ ቡድን አሰልጣኝ…
ሀዋሳ ከተማ አዲስ ዋና ሥራ አስኪያጅ ሾመ
ሀዋሳ ከተማ አቶ ሁቴሳ ኡጋሞን ዋና ሥራ አስኪያጅ በማድረግ ሾሟል፡፡ በቅርቡ ለረጅም ዓመታት በዋና ሥራ አስኪያጅነት…
ሀዋሳ ከተማ ሥራ አስኪያጁን ከኃላፊነት አንስቷል
ሀዋሳ ከተማን ለረጅም ዓመታት በሥራ አስኪያጅነት ሲመሩ የነበሩት አቶ ጠሀ አህመድ ተሰናብተው አንዱአለም አረጋ በጊዜያዊነት ተሹሟል፡፡…
ሀዋሳ ከተማ የገንዘብ ድጋፍ አድርጓል
የሀዋሳ ከተማ ስፖርት ክለብ የወንድ እና የሴቶች ቡድኑ በጋራ በመሆን ለኮሮና ቫይረስ መከላከያ እንዲውል የገንዘብ ድጋፍን…
ሀዋሳ ከተማ አዲስ ረዳት አሰልጣኝ ሾሟል
ሀዋሳ ከተማ በአምጣቸው ኃይሌ ምትክ ጊዜያዊ አሰልጣኝ የነበረው ብርሀኑ ወርቁን የሙሉጌታ ምህረት ረዳት አድርጎ ሾሟል። ከዚህ…