ሪፖርት| ፈረሰኞቹ ዳግም ወደ ድል ተመልሰዋል

ቅዱስ ጊዮርጊስ በፍፁም ጥላሁን ብቸኛ ግብ አዳማ ከተማን በመርታት ደረጃውን አሻሻለ። በደጋፊዎች ህብረ ዝማሬ ታጅቦ የተካሄደው…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | የ28ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታ

ቅዱስ ጊዮርጊስ እና አዳማ ከተማ ሊጉ በኢትዮጵያ ዋንጫ ጨዋታዎች ከመቋረጡ በፊት የሚያደርጉት የ28ኛው ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ…

ሪፖርት| በአበበ ቢቂላ ስታዲየም የተካሄዱ ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀቁ

በአዲስ አበባ በተካሄዱ የ27ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎች ሸገር ከተማና ነጌሌ አርሲ እንዲሁም አርባምንጭ ከተማና ቅዱስ…

ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ ድል ሲቀናው ኢትዮጵያ ቡና እና ሸገር ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል

ኢትዮጵያ ቡና እና ሸገር ከተማ 1-1 ሲለያዩ ፈረሰኞቹ ለተከታታይ ሁለተኛ ጊዜ በ2ለ1 ውጤት ኢትዮ ኤሌክትሪክን ድል…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | የ26ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎች

26ኛው ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በሚደረጉ አራት ጨዋታዎች ይጀመራል፤ ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችም እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል…

ሪፖርት | ሁለቱ የመዲናዋ ክለቦች ድል ቀንቷቸዋል

ፈረሰኞቹ በሁለቱም አጋማሾች ጭማሪ ደቂቃዎች ባስቆጠሯቸው ግቦች ሀዲያ ሆሳዕናን ሲያሸንፉ ቡናማዎቹ በቢኒያም ጌታቸው ድንቅ ግብ ኢትዮጵያ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | የ25ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች

የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ  የ25ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬም መካሄዳቸውን ሲቀጥሉ ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናድተንላችኋል። ሀዲያ…

የተራዘመው የኢትዮጵያ ዋንጫ ቀን ተቆጠረለት

ተራዝሞ የነበረው የኢትዮጵያ ዋንጫ 4ኛ ዙር ውድድር መች እንደሚደረግ ሶከር ኢትዮጵያ አረጋግጣለች። የ2018 የኢትዮጵያ ዋንጫ የ4ኛ…

የሁለቱ ታላቆች ስንብት እና የክለቦቹ መፃኢ እጣፈንታ

ሁለቱ ግለሰቦች የክለቦቻቸውን ደጋፊዎች ለሁለት የከፈለ ቅቡልነት ቢኖራቸውም ለዓመታት የክለቦቹ ምልክት ነበሩ ፤ አሁን ግን ሁለቱም…

ሪፖርት| ሸገር ከተማ እና ባህርዳር ከተማ ድል አደረጉ

ሸገር ከተማ ተቀይረው የገቡ ተጫዋቾች ባስቆጠሯቸው ግቦች ሀድያ ሆሳዕናን 2 ለ 0 ሲያሸንፍ ባህርዳር ከተማ በአንተነህ…