የአሰልጣኞች አስተያየት | ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-0 መከላከያ

እስከመጨረሻው በፍልሚያ የደመቀው ጨዋታ ያለግብ ከተጠናቀቀ በኋላ አሰልጣኞች ይህንን ሀሳብ ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ – ቅዱስ…

ሪፖርት | ፈረሰኞቹ ሁለት ነጥብ ጥለዋል

እድለኛ ያልነበሩት ቅዱስ ጊዮርጊሶች ከአራት ተከታታይ ድሎች በኋላ ከመከላከያ ጋር ነጥብ ተጋርተው ወጥተዋል። ቅዱስ ጊዮርጊስ በመጨረሻው…

ቅድመ ዳሰሳ | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ መከላከያ

በጨዋታ ሳምንቱ ጅማሮ አንጋፋዎቹን የሚያገናኘውን ግጥሚያ በዳሰሳችን ተመልክተነዋል። ቅዱስ ጊዮርጊስ አሁንም በሊጉ አናት ተቀምጦ ግስጋሴውን ቀጥሏል።…

Continue Reading

የአባቱን መንገድ እየተከተለ የሚገኘው ግብ አስቆጣሪው የፈረሰኞቹ የኋላ ደጀን ፍሪምፖንግ ሜንሱ

👉 “አንዳንድ ጊዜ ቁጭ ብዬ 18 ጨዋታዎችን አለመሸነፋችንን ሳስበው ለራሴ አላምንም” 👉 “አባቴ የቀድሞ እግር ኳስ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ቅዱስ ጊዮርጊስ 3-0 ድሬዳዋ ከተማ

ቅዱስ ጊዮርጊስ በምሽቱ ጨዋታ ድሬደዋን ድል ካደረገ በኋላ አሰልጣኞቹ ተከታዩን አስተያየት ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ –…

ሪፖርት| የቅዱስ ጊዮርጊስ ሩጫ እንደቀጠለ ነው

በምሽቱ ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማን የገጠሙት ቅዱስ ጊዮርጊሶች 3-0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ በሊጉ አናት ማስደመማቸውን ቀጥለዋል።  [iframe…

ቅድመ ዳሰሳ | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ድሬዳዋ ከተማ

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] ለዋንጫ እና ላለመውረድ በሚደረገው ፉክክር ውስጥ የሚገኙት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ድሬዳዋ ከተማ…

Continue Reading

ፈረሰኞቹ ወሳኝ አጥቂያቸውን መቼ ያገኛሉ ?

የሊጉን ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪነት እየመራ የሚገኛው የቅዱስ ጊዮርጊስ አጥቂ መቼ ወደ ሜዳ እንደሚመለስ አጣርተናል። ዘንድሮ የውድድር…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ቡና 0-4 ቅዱስ ጊዮርጊስ

በቅዱስ ጊዮርጊስ አሸናፊነት ከተጠናቀቀው የዛሬው ሸገር ደርቢ በኋላ አሰልጣኞች ይህንን ብለዋል። አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ – ኢትዮጵያ…

ሪፖርት | ፈረሰኞቹን የሚያቆም ቡድን አሁንም አልተገኘም

የሊጉ መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስ አራት ጎሎችን በማስቆጠር ኢትዮጵያ ቡናን ረምርሟል። ባሳለፍነው የጨዋታ ሳምንት ከሲዳማ ቡና ጋር…