በባህር ዳር እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታ መነሻነት የጨዋታው ታዛቢው ቅጣት ተጥሎባቸዋል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማህበር…
ቅዱስ ጊዮርጊስ
የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዲያ ሆሳዕና 1-1 ቅዱስ ጊዮርጊስ
ከሳምንቱ የመጀመሪያ ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ ሁለቱ አሰልጣኞች ከሱፐር ስፖርት ጋር ተከታዩን ቆይታ አስርገዋል። አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ…
ሪፖርት | ሆሳዕና እና ጊዮርጊስ ነጥብ ተጋርተዋል
ረፋድ 04፡00 ላይ የተገናኙት ሀዲያ ሆሳዕና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ያደረጉት ጨዋታ 1-1 በሆነ ውጤት ተጠናቋል። ሀዲያ…
ሀዲያ ሆሳዕና ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
[iframe src=”https://soccer.et/match/hadiya-hossana-kidus-giorgis-2021-02-03/” width=”100%” height=”2000″]
ሀዲያ ሆሳዕና ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ – አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች
የ11ኛውን ሳምንት ቀዳሚ ጨዋታ የተመለከቱ የመጨረሻ መረጃዎችን እነሆ። አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ በአስረኛው ሳምንት ከሰበታ ከተማ ጋር…
የሸገር ደርቢ የሚካሄድበት ከተማ ታውቋል
የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛው ዙር ተጠባቂውን የሸገር ደርቢ ጨዋታ የምታስተናግደው ከተማ እና ቀን ታውቋል። ከረጅም…
የጌታነህ ከበደ ታሪካዊ አጋጣሚ…
የ2013 የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የተለያዩ አዳዲስ ኹነቶችን እያስመለከተን ሰባተኛ ሳምንት ሲደርስ በዛሬው ዕለትም ታሪካዊ አጋጣሚ በጌታነህ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ጅማ አባ ጅፋር 2-3 ቅዱስ ጊዮርጊስ
ረፋድ ላይ የተከናወነው የሰባተኛው ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታ ከተጠናቀቀ በኋላ ሱፐር ስፖርት ከተጋጣሚ አሰልጣኞች ተከታዮቹም አስተያየቶች ተቀብሏል።…
ቅዱስ ጊዮርጊስ በጌታነህ ከበደ ሐት-ትሪክ ወደ ድል ተመልሷል
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከአንድ ሳምንት እረፍት በኋላ በሁለተኛዋ አስተናጋጅ ከተማ ጅማ ሲጀምር ቅዱስ ጊዮርጊስ ጅማን…
አቤል ያለው ስለ ጉዳት ሁኔታው ይናገራል
ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ስድስተኛ ሳምንት የሸገር ደርቢ ጨዋታ ላይ ጉዳት አስተናግዶ ተቀይሮ የወጣው ፈጣኑ አጥቂ አቤል…