ስለ አንተነህ ፈለቀ ሊያውቋቸው የሚገቡ እውነታዎች

ያመኑበትን ነገር በግልፅ ፣ በዕውቀትና በምክንያታዊነት ከሚናገሩ ተጫዋቾች በግንባር ቀደምትነት ይመደባል። ብዙዎች ባላሰኩት መንገድ ለሁለቱ የሸገር…

ቅዱስ ጊዮርጊስ አዲስ ዋና አሰልጣኝ ሾመ

ቅዱስ ጊዮርጊስ ጀርመናዊ አሰልጣኝ መሾሙን ከደቂቃዎች በፊት በክለቡ ይፋዊ የሬዲዮ ፕሮግራም ላይ ይፋ አድርጓል። የክለቡ የሥራ…

የዘመናችን ከዋክብት ገፅ | ቆይታ ከአብዱልከሪም መሐመድ ጋር…

“ተርምኔተር” በሚል ቅፅል ስም የሚጠራው ታታሪው የመስመር ተከላካይ አብዱልከሪም መሐመድ በዘመናችን ከዋክብት ገፅ ላይ ቆይታ አድርጓል።…

ቅዱስ ጊዮርጊስ የውጭ ሀገር አሰልጣኝ ለመቅጠር ወሰነ

አሰልጣኝ አልባ ቢሆንም ተጫዋች ለማስፈረም እና ውል ለማራዘም እየተስማማ የሚገኘው ቅዱስ ጊዮርጊስ የውጭ አሰልጣኝ ለመቅጠር እንደወሰነ…

“የዘመኑ ከዋክብት ገፅ” ከደስታ ደሙ ጋር…

በዛሬው ቆይታችን በጥሩ ወቅታዊ ብቃት ከሚገኙ ተከላካዮች አንዱ ከሆነው ደስታ ደሙ ጋር ቆይታ አድርገናል። በዚህ ወቅት…

የአንጋፋዋ የቅዱስ ጊዮርጊስ የልብ ደጋፊ የቀብር ሥነ ስርዓት ዛሬ ተፈፀመ

የረጅም ዓመት የቅዱስ ጊዮርጊስ አባል፣ ቤተሰብና የቅርብ አገልጋይ የነበረችው ካሰች መስቀሌ የቀብር ሥነ ስርዓት በርካታ የስፖርት…

ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮጵያዊ አሰልጣኝ ይሾም ይሆን?

ያለፉትን አስራ ስድስት ዓመታት ከውጭ ሀገር በሚመጡ የተለያየ ዜግነት ባላቸው አሰልጣኞች ሲመሩ የቆዩት ፈረሰኞቹ ፊታቸውን ወደ…

“የዘመኑ ከዋክብት ገጽ” ከሐይደር ሸረፋ ጋር…

ባለፈው ዓመት መቐለ የፕሪምየር ሊጉ ቻምፒዮን ሲሆን ቁልፍ ሚና ከነበራቸው ተጫዋቾች አንዱ የነበረውና ዘንድሮ በቅዱስ ጊዮርጊስ…

ቅዱስ ጊዮርጊስ የጋናዊው ተከላካዩን ውል አራዘመ

ቅዱስ ጊዮርጊስ የጋናዊ የተከላካይ መስመር ተጫዋች ኤድዊን ፍሪምፖንግ ውል ማራዘሙን ይፋ አድርጓል። በ2010 ክረምት ቅዱስ ጊዮርጊስን…

“ለሁሉም ነገር ጊዜ አለው” የቅዱስ ጊዮርጊሱ ተስፈኛ አብርሐም ጌታቸው

በቅዱስ ጊዮርጊስ ዋናው ቡድን ተቀይሮ በመግባት ተስፋ ሰጪ እንቅስቃሴ እያሳየ ያለው አብርሐም ጌታቸው የዛሬው ተስፈኛ አምዳችን…