ሪፖርት | ሳላዲን ሰዒድ ለጊዮርጊስ ወሳኝ ሶስት ነጥብ አስገኝቷል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 11ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ወደ ድሬዳዋ ያቀናው ቅዱስ ጊዮርጊስ ሳላዲን ሰዒድ በ86ኛው ደቂቃ…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ድሬዳዋ ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ

ከ11ኛ ሳምንት ጨዋታዎች መካከል ድሬዳዋን ከቅዱስ ጊዮርጊስ የሚያገናኘውን ጨዋታ የተመለከተው ዳሰሳችንን እንሆ። ከአዳማ በሽንፈት የተመለሰው ድሬዳዋ…

Continue Reading

የአሰልጣኞች አስተያየት | ቅዱስ ጊዮርጊስ 5-1 መከላከያ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ መከላከያን ገጥሞ 5-1 ካሸነፈበት ጨዋታ በኋላ የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች በሚከተለው መልኩ…

ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ በግብ ተንበሽብሾ ወደ ሠንጠረዡ አናት ተጠግቷል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አስረኛ ሳምንት ቅዱስ ጊዮርጊስ አዲስ አበባ ስታድየም ላይ መከላከያን ገጥሞ 5-1 በማሸነፍ ወደ…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ መከላከያ

የመጨረሻው የዛሬ ቅድመ ዳሰሳችን ትኩረት በቅዱስ ጊዮርጊስ እና መከላከያ መካከል የሚደረገው ጨዋታ ይሆናል።  ከቀናት በፊት በኢትዮጵያ…

Continue Reading

ቅዱስ ጊዮርጊስ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ

ባሳለፍነው ሳምንት ከሁለት የውጪ ተጫዋቾቹ ጋር በስምሰምነት የተለያየው ቅዱስ ጊዮርጊስ ጋናዊው አጥቂ ሪቻርድ አርተርን ማስፈረሙን አስታውቋል።…

የድሬዳዋው አጥቂ የስምንት ጨዋታዎች እገዳ ተላለፈበት

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ስድስተኛ እና ስምንተኛ ሳምንት በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ላይ በተከሰቱ የስፖርታዊ ጨዋነት ግድፈቶች ዙርያ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | መከላከያ 1-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ

በኢትዮጵያ ዋንጫ የአምናው አሸናፊ መከላከያ ቅዱስ ጊዮርጊስን ገጥሞ በ52ኛው ደቂቃ ቴዎድሮስ ታፈሰ ባስቆጠራት ብቸኛ የቅጣት ምት…

የኢትዮጵያ ዋንጫ | መከላከያ ጊዮርጊስን አሸንፎ ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቅሏል

በኢትዮጵያ ዋንጫ የመጀመሪያ ዙር ከቅዱስ ጊዮርጊስ የተገናኙት መከላከያዎች በቴዎድሮስ ታፈሰ ድንቅ የቅጣት ምት ጎል ወደ ቀጣዩ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ደቡብ ፖሊስ 0-1 ቅዱስ ጊዮርጊስ 

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት ጨዋታ ደቡብ ፖሊስ በቅዱስ ጊዮርጊስ 1-0 ከተረታ በኃላ የሁለቱ ክለቦች አሰልጣኞች…