በመጀመሪያው አጋማሽ የተቆጠሩ ግቦች የምሽቱን የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ በ1-1 ውጤት እንዲቋጭ አድርገዋል። ቅዱስ…
ዝ ክለቦች
ሪፖርት | የጦና ንቦቹ እና አፄዎቹ ነጥብ ተጋርተዋል
ሁለት ጥራት ያለው ሙከራ ብቻ የተደረገበት የወላይታ ድቻ እና ፋሲል ከነማ ጨዋታ ያለ ጎል ተጠናቋል። በሊጉ…
ሀዲያ ሆሳዕና ከሊጉ መቋጨት በኋላ ወደ ደቡብ አፍሪካ ያመራል
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተካፋዩ ክለብ ሀዲያ ሆሳዕና ለወዳጅነት ጨዋታ እና ለገቢ ማሰባሰቢያ ወደ ፕሪቶሪያ ያመራል። በኢትዮጵያ…
ሪፖርት | ደካማ እንቅስቃሴ የተደረገበት ጨዋታ በመድን አሸናፊነት ተቋጭቷል
ኢላማቸውን የጠበቁ ሙከራዎች ብዙም ባልተደረገበት ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን በመጨረሻዎቹ ደቂቃዎች በተገኘች ግብ ሀዲያ ሆሳዕናን መርታት ችሏል።…
ሪፖርት | ሲዳማ ቡና በጊዜ ባስቆጠራቸው ግቦች ድሬዳዋ ከተማን ረቷል
በመጀመሪያ 10 ደቂቃዎች ከቆመ ኳስ መነሻቸውን ያደረጉት የሲዳማ ቡና ሁለት ጎሎች ቡድኑ ድሬዳዋ ከተማን 2-0 እንዲያሸንፍ…
ሪፖርት | የውሃ ዳር ከተሞችን ያገናኘው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተቋጭቷል
ሁለት የፍጹም ቅጣት ምት ግቦች ሀዋሳ ከተማን ከባህርዳር ከተማ ጋር 1ለ1 አለያይተዋል። በ28ኛው ሳምንት የሊግ ጨዋታቸው…
ሪፖርት | ሀምበሪቾ ከሊጉ የወረደ የመጀመሪያው ክለብ ሆኗል
የምሽቱ የሀምበሪቾ እና ወላይታ ድቻ ጨዋታ ያለ ጎል ቢጠናቀቅም ሀምበሪቾ ዱራሜ በመጣበት ዓመት ከሊጉ መውረዱን አረጋግጧል።…
ሪፖርት | ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ነገሮች መክበዳቸውን ቀጥለዋል
በዋንጫ ፉክክር ውስጥ እጅግ ተጠባቂ በነበረው መርሐግብር ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር አንድ አቻ በመለያየት…
ሪፖርት | የመቻሎች ድል የሊጉን የዋንጫ ፉክክር ከሳምንት ሳምንት አጓጊ አድርጎታል
ምሽት ላይ የተካሄደው እና የዋንጫ ፉክክሩን የሚወስነው ጨዋታ መቻልን ባለ ድል አድርጎ መቻል የመሪውን ኮቴ እግር…

