የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ከተጠናቀቀ በኋላ የቡድኖቹ አሰልጣኞች አሰተያየታቸውን ለሱፐር ስፖርት አካፍለዋል። አሰልጣኝ ሥዩም ከበደ – ፋሲል…
ዝ ክለቦች
ሪፖርት | ፋሲል ከሙጂብ ሐት-ትሪክ ጋር ተከታታይ ድልን ተቀዳጅቷል
በፍጥነት ጎሎችን ባስተናገደው ጨዋታ ፋሲል ከነማ ወላይታ ድቻን 3-2 ማሸነፍ ችሏል። ሁለቱም ተጋጣሚዎች ካለፈው ጨዋታቸው የአንድ…
ወልቂጤ ከተማ ይግባኝ ጠይቋል
ከቀናት በፊት በጅማ አባጅፋር ተጫዋቾች ተገቢነት ላይ ክስ ያቀረቡት ወልቂጤ ከተማዎች ክሳቸው ውድቅ መደረጉን ተከትሎ ይግባኝ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ድሬዳዋ ከተማ 2-0 ጅማ አባ ጅፋር
ከሱፐር ስፖርት ጋር የተደረገው የድሬዳዋ ከተማ እና ጅማ አባ ጅፋር አሰልጣኞች ድህረ ጨዋታ ቆይታ ይሄን ይመስል…
ሪፖርት | ድሬዳዋ የውድድር ዓመቱ የመጀመሪያ ድሉን አሳክቷል
የአራተኛው ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጨዋታ በድሬዳዋ ከተማ እና ጅማ አባ ጅፋር መካከል ተደርጎ ድሬዳዋ 2-0 አሸንፏል።…
ቅድመ ዳሰሳ | ፋሲል ከነማ ከ ወላይታ ድቻ
የፋሲል እና ድቻን ጨዋታ የመለከቱ ነጥቦችን እነሆ። የመጀመሪያውን ተከታታይ ድል ለማስመዝገብ ወደ ሜዳ የሚገቡት ፋሲሎች ከሦስተኛ…
ቅድመ ዳሰሳ | ድሬዳዋ ከተማ ከ ጅማ አባ ጅፋር
የጨዋታ ሳምንቱ ሁለተኛ ቀን የሚከፈትበትን ጨዋታ በዳሰሳችን ተመልክተነዋል። የመጀመሪያ የሊግ ድሉን ፍለጋ ወደ ሜዳ የሚገባው ድሬዳዋ…
“ሀዋሳ ትልቅ ቡድን ነው፤ ስለመውረድ አይታሰብም” – ብሩክ በየነ
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሀዋሳ ከተማ ከተከታታይ ሽንፈት በኋላ ኢትዮጵያ ቡና ላይ ወሳኝ ድል እንዲያስመዘግብ ብቸኛውን…
“ከእኔ ሁለት ነገር ከዚህ በኃላ ይጠበቃል”- ጌታነህ ከበደ
ቅዱስ ጊዮርጊስ በተከታታይ ጨዋታ ድል እንዲያስመዘግብ ጎል በማስቆጠር ለቡድኑ ወሳኝ ተጫዋችነቱን እያስመሰከረ ከሚገኘውን ጌታነህ ከበደ ጋር…
የአሠልጣኞች አስተያየት | ሀዋሳ ከተማ 1-0 ኢትዮጵያ ቡና
በሀዋሳ ከተማ አንድ ለምንም አሸናፊነት ከተጠናቀቀው ጨዋታ በኋላ የሁለቱ ቡድን አሠልጣኞች የድህረ ጨዋታ አስተያየታቸውን ለሱፐር ስፖርት…

