ከፍተኛ ሊግ | መከላከያ አንድ ተጫዋች ሲያስፈርም በርካታ ወጣቶችን አሳድጓል

መከላከያዎች አንድ ተጫዋቾች ሲያስፈርሙ ሰባት ታዳጊ ተጫዋቾችን ወደ ዋናው ቡድን አሳድጓል፡፡ ወሳኝ ዝውውሮች የፈፀመው የአሰልጣኝ ዮሐንስ…

አዳማ ከተማ ቅድመ ውድድር ዝግጅቱን በዚህ ሳምንት ይጀምራል

አዳማ ከተማዎች 2013 የውድድር ዓመት ዝግጅት የሚጀምሩበት ቀን ታውቋል፡፡ ካለፉት ዓመታት በተለየ መልኩ ከከፍተኛ ሊጉ እንዲሁም…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ አዲስ አሰልጣኝ ሲመርጥ በቀድሞ አሰልጣኙ ቅሬታ ቀርቦበታል

በቅርቡ የቅጥር ማስታወቂያ አውጥቶ የነበረው ኢትዮ ኤሌክትሪክ ክፍሌ ቦልተናን አሰልጣኝ አድርጎ ሲመረጥ ከተወዳደሩ አሰልጣኞች መካከል ጉልላት…

መቐለ 70 እንደርታ እና ፋሲል ከነማ ተጋጣሚዎቻቸውን አውቀዋል

ኢትዮጵያን በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ እና ኮንፌዴሬሽን ካፕ የሚወክሉት መቐለ 70 እንደርታ እና ፋሲል ከነማ  የቅድመ ማጣርያ…

ኢትዮጵያ ቡና ለባለውለታዎቹ የዕውቅና እና የምስጋና ፕሮግራም አካሄደ

የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ከምስረታው ከ1968 – 2013 በዕውቀታቸው በገንዘባቸውና በጉልበታቸው እስካሁን እገዛ ላደረጉ የክለቡ ባለውለታዎች…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | መከላከያ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል

የበርካታ ወሳኝ ተጫዋቾችን ዝውውር ቀደም ብሎ የፈፀመው መከላከያ ሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾችን አስፈርሟል፡፡ በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ…

የዘመናችን ከዋክብት ገፅ | ቆይታ ከረመዳን ናስር ጋር…

የዛሬው የዘመናችን ከዋክብት ገፅ ዕንግዳችን ረመዳን ናስር በድሬዳዋ ከተማ ልዩ ስሙ ታይዋን ሠፈር በሚባል አካባቢ ነው…

ቅዱስ ጊዮርጊስ የግብ ጠባቂዎች አሰልጣኝ ቀጠረ

ቅዱስ ጊዮርጊስ የቀድሞ ግብ ጠባቂው ዝብሸት ደሳለኝን የግብ ጠባቂዎች አሰልጣኝ አድርጎ መሾሙን አስታውቋል፡፡ ከ1999-2000 ለቅዱስ ጊዮርጊስ…

ምዓም አናብስት ድጋፍ አደረጉ

የመቐለ 70 እንደርታ ተጫዋቾች እና የአሰልጣኞች ቡድን አባላት ለገበሬዎች ድጋፍ አድርገዋል። ለቀጣይ ውድድር ዓመት በዝግጅት ላይ…

ሚካኤል ደስታ ወደ ስሑል ሽረ አምርቷል

ላለፉት ሦስት የውድድር ዓመታት መቐለ 70 እንደርታን በአምበልነት የመራው ሚካኤል ደስታ ከክለቡ ጋር ተለያይቶ ለስሑል ሽረ…