በቅዱስ ጊዮርጊስ የበላይነት ከተጠናቀቀው ጨዋታ በኋላ የሁለቱ ቡድን አሠልጣኞች አስተያየታቸውን ለሱፐር ስፖርት ሰጥተዋል። ሙሉጌታ ምህረት –…
ዝ ክለቦች
ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ በሰፊ የግብ ልዩነት ሀዋሳን ረትቷል
አቤል ያለው በደመቀበት የሦስተኛው ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሀዋሳ ከተማን 4-1 አሸንፏል። ቅዱስ ጊዮርጊስ ድሬዳዋ…
ቅድመ ዳሰሳ | ኢትዮጵያ ቡና ከ ድሬዳዋ ከተማ
የቡና እና የድሬዳዋን ጨዋታ በዳሰሳችን እንዲህ ተመልክተነዋል። ሁለት የፍፁም ቅጣት ምት ጎሎችን ጨምሮ በሁለት ጨዋታዎች አምስት…
ወልቂጤ ከተማ ፎርፌ ይገባኛል አለ
ወልቂጤ ከተማ በሁለተኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ባደረገው ጨዋታ ዙሪያ ክስ አቅርቧል። በሁለተኛው ሳምንት የሊጉ…
ቅድመ ዳሰሳ | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ሀዋሳ ከተማ
የሦስተኛው ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታን የተመለከቱ ሀሳቦችን እንደሚከተለው አንስተናል። ድሬዳዋ ላይ የመጀመሪያ ድሉን ያሳካው ቅዱስ ጊዮርጊስ አሸነፊነቱን…
ኢትዮጵያ ቡና ተጨማሪ ስፖንሰር ሊያገኝ ነው
ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ክለቡን በፋይናስ አቅሙ ጠናከራ ለማድረግ ከሚሰሩ ተግባራቶች መካከል አንዱ እንደሆነ የተነገረለት የስፖንሰር ስምምነት…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ኢትዮ ኤሌክትሪክ በድል የውድድር ዓመቱን ጀምሯል
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ሁለተኛ ቀን ጨዋታ ዛሬም በሀዋሳ ከተማ ሲቀጥል ኢትዮ ኤሌክትሪክ አዲስ…
“በእንቅስቃሴዬ ራሴን ነፃ እያደረኩ መጫወቴ ጠቅሞኛል” እንድሪስ ሰዒድ
በወላይታ ድቻን ከተቀላቀለበት ጊዜ አንስቶ ጥሩ እንቅስቃሴ በማድረግ በቡድኑ እንቅስቃሴ ውስጥ ጉልህ ድርሻ እያበረከተ ካለው እንድሪስ…
የአሰልጣኞች አስተያየት ሀድያ ሆሳዕና 1-0 ባህር ዳር ከተማ
የሁለተኛው ሳምንት የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ጨዋታ በሀዲያ ሆሳዕና እና ባህር ዳር ከተማ መካከል ተካሂዶ ሆሳዕና…
ሪፖርት | የዳዋ ሆቴሳ ልዩነት ፈጣሪነት ቀጥሏል
የሁለተኛው ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ በሀዲያ ሆሳዕና እና ባህር ዳር ከተማ መካከል ተደርጎ ሀዲያ ሆሳዕና 1-0 በመጨረሻ…

