ፊሊፕ ኦቮኖ ወደ አዲስ ክለብ አምርቷል

የመቐለ 70 እንደርታው ግብ ጠባቂ ወደ ሀገሩ ተመልሷል። ያለፉትን ሦስት የውድድር ዓመታት ከመቐለ 70 እንደርታ ጋር…

ባህር ዳር ከተማ የ2 ተጨማሪ ተጫዋቾቹን ውል አድሷል

ከትናንት በስትያ የሁለት ወሳኝ ተጫዋቾቹን ውል ያደሰው ባህር ዳር ከተማ ትናንት ከሰዓት ደግሞ የ2 ነባር ተጫዋቾችን…

የጣና ሞገዶቹ የተጫዋቾቻቸውን ውል ማደስ ጀምረዋል

ቡድኑን በማጠናከር ረገድ እስካሁን ምንም እንቅስቃሴ ያላደረጉት ባህር ዳር ከተማዎች የነባር ተጫዋቾቻቸውን ውል በማደስ ወደ ሥራ…

ወልቂጤ ከተማ የአሰልጣኙን ውል አራዝሟል

ወልቂጤ ከተማ የዋና አሰልጣኙ ደግአረግ ይግዛው ውልን ለተጨማሪ ዓመታት አራዝሟል። በተሰረዘው የ2012 የውድድር ዓመት ላይ በታሪኩ…

“የዘመናችን ከዋክብት ገፅ” ከባዬ ገዛኸኝ ጋር …

የዛሬው የዘመናችን ከዋክብት ገፅ እንግዳችን የወላይታ ዲቻው ባዬ ገዛኸኝ ነው። በደቡብ ክልል ሚዛን ቴፒ ከተማ እንደተወለደ…

ድሬዳዋ ከተማ የሁለት የውጪ ዜጋ ተጫዋቾችን ውል አራዘመ

ከቀናት በፊት የዋና እና የረዳት አሰልጣኛቸውን ውል ያራዘሙት ብርቱካናማዎቹ የሁለት የውጪ ዜጋ ተጫዋቾቻቸውን ውል አራዝመዋል። በቅርቡ…

“የዘመኑ ከዋክብት ገጽ” ከሐይደር ሸረፋ ጋር…

ባለፈው ዓመት መቐለ የፕሪምየር ሊጉ ቻምፒዮን ሲሆን ቁልፍ ሚና ከነበራቸው ተጫዋቾች አንዱ የነበረውና ዘንድሮ በቅዱስ ጊዮርጊስ…

ድሬዳዋ ከተማ የአሰልጣኞቹን ውል አራዘመ

ድሬዳዋ ከተማ የዋና አሰልጣኙ ፍስሐ ጥዑመልሳን እና ምክትሉ እዮብ ተዋበን ኮንትራት ማራዘመኑን በፌስቡክ ገፁ አስታውቋል። የቀደሞው…

ቅዱስ ጊዮርጊስ የጋናዊው ተከላካዩን ውል አራዘመ

ቅዱስ ጊዮርጊስ የጋናዊ የተከላካይ መስመር ተጫዋች ኤድዊን ፍሪምፖንግ ውል ማራዘሙን ይፋ አድርጓል። በ2010 ክረምት ቅዱስ ጊዮርጊስን…

“ለሁሉም ነገር ጊዜ አለው” የቅዱስ ጊዮርጊሱ ተስፈኛ አብርሐም ጌታቸው

በቅዱስ ጊዮርጊስ ዋናው ቡድን ተቀይሮ በመግባት ተስፋ ሰጪ እንቅስቃሴ እያሳየ ያለው አብርሐም ጌታቸው የዛሬው ተስፈኛ አምዳችን…