ወደ መቐለ 70 እንደርታ ለመዘዋወር በቃል ደረጃ ተስማምቶ የነበረው የስሑል ሽረው ወጣት አማካይ ነፃነት ገብረመድህን ዛሬ…
ዝ ክለቦች
ባህር ዳር ከተማ 4ኛ ተጫዋች ለማስፈረም ተስማማ
በዝውውር ገበያው ላይ ጠንክረው እየሰሩ የሚገኙት የጣና ሞገዶቹ ከደቂቃዎች በፊት የአማካይ መስመር ተጫዋቹ አፈወርቅ ኃይሉን ወደ…
ሀዲያ ሆሳዕና ሦስት ተጫዋቾችን ለማስፈረም ተስማማ
በዝውውሩ የነቃ ተሳትፎን እያደረገ የሚገኘው ሀዲያ ሆሳዕና ምኞት ደበበ፣ አበበ ጥላሁን እና አማኑኤል ጎበናን በማስፈረም ተስማማ፡፡…
ሀዲያ ሆሳዕና የጋናዊውን አጥቂ ውል አራዝሟል
ጋናዊው የፊት መስመር ተጫዋች ቢስማርክ አፒያ በነብሮቹ ቤት ውሉን ለማደስ ተስማምቷል። በ2010 ክረምት ወደ ኢትዮጵያ በመምጣት…
ፋሲል ከነማ የሦስት ተጫዋቾችን ውል አድሷል
ለ2013 የውድድር ዘመን አዳዲስ ተጫዋቾች ከማስፈረም ባለፈ ውል በማራዘሙ የተጠመዱት ዐፄዎቹ የአምሳሉ ጥላሁን ቴዎድሮስ ጌትነት እና…
መቐለ 70 እንደርታ የሦስት ተጫዋቾችን ውል ለማራዘም ተስማምቷል
ምዓም አናብስት የሦስት ወሳኝ ተጫዋቾቻቸው ውል ለማራዘም ተስማምተዋል። በትናንትናው ዕለት ወደ እንቅስቃሴ ገብተው የአምስት ተጫዋቾች ውል…
ምዓም አናብስት ሁለት ተጫዋቾች ለማስፈረም ተቃርበዋል
የአሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌን ውል በማራዘም እንቅስቃሴያቸው የጀመሩት መቐለዎች ቀደም ብለው የአምስት ተጫዋቾች ውል ማራዘማቸው ይታወቃል። አሁን…
መቐለ 70 እንደርታ የአምስት ተጫዋቾች ውል አራዘመ
ባልተለመደ መልኩ ከሌሎች ክለቦች ዘግይተው ወደ ዝውውር እንቅስቃሴ በመግባት ላይ የሚገኙት ምዓም አናብስት የአምስት ተጫዋቾች ውል…
ወላይታ ድቻ ግብ ጠባቂ ለማስፈረም ተስማምቷል
የጦና ንቦቹ ሰዒድ ሀብታሙን ወደ ክለቡ ለመቀላቀል ከስምምነት መድረሳቸውን ገልጸዋል፡፡ ከአንድ ቀን በፊት አራት ወጣት ተጫዋቾችን…
ወልቂጤ ከተማ አዲስ ውሳኔ ወሰነ
የ2012 አዲስ አዳጊው ወልቂጤ ከተማ በቀጣይ የውድድር ዓመት በተጫዋቾች ዝውውር ዙርያ የማይጠቀምበትን አዲስ ውሳኔ አሳወቀ። ለቀጣይ…

