ኢትዮጵያ ቡና ጋዜጣዊ መግለጫ ይሰጣል

የኢትዮጵያ ቡና እግርኳስ ክለብ ነገ ረፋድ ላይ በክለቡ ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ሊሰጥ ነው። ሜክሲኮ…

ሲዳማ ቡና የሁለት ነባር ተጫዋቾችን ውል አራዘመ

ሰንደይ ሙቱኩ እና ሚሊዮን ሰለሞን ለተጨማሪ ዓመታት በክለቡ ለመቆየት ተስማምተዋል፡፡ ዛሬ ረፋድ የተከላካይ አማካይ የሆነው ብርሀኑ…

ሲዳማ ቡና የአማካይ ተጫዋቹ ውልን አራዘመ

የተከላካይ አማካዩ ብርሀኑ አሻሞ በሲዳማ ቡና ውሉን ለማራዘም ከስምምነት ደርሷል፡፡ ከቀናት በፊት የፍቅሩ ወዴሳ፣ ግሩም አሰፋ…

ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮጵያዊ አሰልጣኝ ይሾም ይሆን?

ያለፉትን አስራ ስድስት ዓመታት ከውጭ ሀገር በሚመጡ የተለያየ ዜግነት ባላቸው አሰልጣኞች ሲመሩ የቆዩት ፈረሰኞቹ ፊታቸውን ወደ…

ወልቂጤ ከተማ የአምስት ተጫዋቾቹን ውል አድሷል

ዛሬ አንድ ተጫዋች በእጁ ያስገባው ወልቂጤ ከተማ የአምስት ነባር ተጫዋቾቹን ውል ለማደስ ከስምምነት ደርሷል። በተከላካይ ሥፍራ…

ወልቂጤ ከተማ ግብ ጠባቂ አስፈርሟል

ከሰሞኑ የአሰልጣኙን ውል ለሁለት ተጨማሪ ዓመት ያራዘመው ወልቂጤ ከተማ አሁን ደግሞ አዲስ ተጫዋች ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል፡፡…

ወላይታ ድቻ አዲስ ሥራ አስኪያጅ ሾመ

ክለቡ ባወጣው የቅጥር ማስታወቂያ መሰረት ሲቪያቸውን አስገብተው ሲወዳደሩ ከነበሩ ግለሰቦች መካከል አቶ ኢያሱ ነጋ አዲሱ የክለቡ…

ፊሊፕ ኦቮኖ ወደ አዲስ ክለብ አምርቷል

የመቐለ 70 እንደርታው ግብ ጠባቂ ወደ ሀገሩ ተመልሷል። ያለፉትን ሦስት የውድድር ዓመታት ከመቐለ 70 እንደርታ ጋር…

ባህር ዳር ከተማ የ2 ተጨማሪ ተጫዋቾቹን ውል አድሷል

ከትናንት በስትያ የሁለት ወሳኝ ተጫዋቾቹን ውል ያደሰው ባህር ዳር ከተማ ትናንት ከሰዓት ደግሞ የ2 ነባር ተጫዋቾችን…

የጣና ሞገዶቹ የተጫዋቾቻቸውን ውል ማደስ ጀምረዋል

ቡድኑን በማጠናከር ረገድ እስካሁን ምንም እንቅስቃሴ ያላደረጉት ባህር ዳር ከተማዎች የነባር ተጫዋቾቻቸውን ውል በማደስ ወደ ሥራ…