አስራት መገርሳ ወደ ስሑል ሽረ አምርቷል

ከቀናት በፊት አዲስ አሰልጣኝ የቀጠሩት እና በዝውውር መስኮቱ ተሳትፎ ያደርጋሉ ተብለው ሲጠበቁ የነበሩት ስሑል ሽረዎች የተከላካይ…

አክሊሉ አየነው በይፋ ወልዋሎን ተቀላቅሏል

ላለፉት ቀናት ከወልዋሎ ጋር ልምምድ እያደረገ የቆየው ተከላካዩ አክሊሉ አየነው ዛሬ ፊርማውን አኑሯል። ከዚ ቀደም ለዋናው…

መቐለ 70 እንደርታ ከተከላካዩ ጋር ተለያይቷል

በክረምቱ የኢራቁን ክለብ አል ካርባላ ለቆ መቐለ 70 እንደርታን የተቀላቀለው ላውረንስ ኤድዋርድ አግቦር በስምምነት እንደተለያየ ክለቡ…

ወልቂጤ ከተማ የመስመር አጥቂ አስፈርሟል

ከሀዲያ ሆሳዕና ጋር የተለያየው ኢዩኤል ሳሙኤል የወልቂጤ ሶስተኛ ፈራሚ ሆኗል። እዮኤል ሳሙኤል ሆሳዕና ወደ ፕሪምየር ሊግ…

ያሬድ ሀሰን እና ድሬዳዋ ተለያዩ

የግራ መስመር ተከላካዩ ያሬድ ሀሰን ከድሬዳዋ ከተማ ጋር በስምምነት ተለያይቷል፡፡ የቀድሞው የወልዲያ ተጫዋች በ2010 ክረምት መቐለ…

አዲሱ የወልዋሎ አሰልጣኝ ስለ ቀጣይ አቀራረባቸው ተናግረዋል

“በሁለት ቀን መጥቼ ሌላ አዲስ አጨዋወት ፈጥሬ ቡድኑን ውዥንብር ውስጥ መክተት አልፈልግኩም” ዘማርያም ወልደ ጊዮርጊስ በመጀመርያው…

መድሀኔ ብርሀኔ ከስሑል ሽረ ተለያይቶ ወደ ሀዲያ ሆሳዕና አምርቷል

ባለፈው ክረምት ስሑል ሽረን የተቀላቀለው መድሀኔ ብርሃኔ ከቡድኑ ጋር በስምምነት ተለያይቶ ወደ ሀዲያ ሆሳዕና አምርቷል። ከደደቢት…

የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎች ተቃውሞ እና የአሰልጣኙ ቀጣይ ዕጣ ፈንታ

ዓምና ነሐሴ ወር መጨረሻ ላይ ወደ ፈረሰኞቹ ቤት ብቅ ያሉት አሰልጣኝ ሰርዳን ዝቪጅኖቨ በደጋፊዎች እየደረሰባቸው ያለው…

እንዳለ ከበደ ስድስተኛ የድሬዳዋ ከተማ ፈራሚ ሆኗል

የመስመር ተጫዋቹ እንዳለ ከበደ ማረፊያው የምስራቁ ክለብ ሆኗል፡፡ ከቀናት በፊት የስድስት ወራት ውል እየቀረው ከመቐለ 70 እንደርታ…

የአሰልጣኞች አስተያየት| ወልዋሎ 2-2 ሰበታ ከተማ

ዛሬ በዓዲግራት በተካሄደ ጨዋታ ወልዋሎ እና ሰበታ ሁለት ለሁለት በሆነ አቻ ውጤት ከተጠናቀቀ በኃላ የሁለቱ ቡድን…