አዳማ ከተማ አዲስ ፕሬዝዳንት ሾሟል

አዳማ ከተማ በክለቡ ውስጥ የተፈጠረውን አለመረጋጋት የመቅረፍ ትልቅ የቤት ሥራ የሚጠብቃቸው አዲስ ፕሬዝዳንት ሾሟል። ደጋፊዎች ከሜዳ…

ሀዋሳ ከተማ በቀጣይ ጨዋታዎች የፊት መስመር ተጫዋቾቹን በጉዳት ምክንያት ያጣል

በአስራ አንደኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሀዋሳ ከተማ በሜዳው ወላይታ ድቻን በመጨረሻ ደቂቃ ግብ 2ለ1 የረታበት…

ሳዲቅ ሴቾ ስለ ወቅታዊ አቋሙ ይናገራል

ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ለማደግ በተመረጠ ከተማ በሚደረግ በማጠቃለያ ውድድር ድሬዳዋ ከተማ ላይ ባሳየው መልካም እንቅስቃሴ…

የስሑል ሽረው አሰልጣኝ ሥራ አቁመዋል

የስሑል ሽረው አሰልጣኝ ሳምሶን አየለ ከደሞዝ ጋር በተገናኘ ምክንያት ልምምድ ማሰራት አቁመዋል። በክለቡ ከሐምሌ ጀምሮ ላለፉት…

“እንደ ሙሉጌታ ምህረት መሆን እፈልጋለሁ” የወላይታ ድቻው አማካይ እድሪስ ሰዒድ

ተወልዶ ያደገው በኮምቦልቻ ከተማ ነው፡፡ ወደ ክለብ እግር ኳስ ደግሞ የገባው በ2003 ጥቁር ዓባይ ቡድን ውስጥ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሲዳማ ቡና 5-0 ወልዋሎ

በአስራ አንደኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሲዳማ ቡና በሜዳው ወልዋሎን 5ለ0 ከረታ በኋላ የሲዳማ ቡናው አሰልጣኝ…

ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ወልዋሎን ረመረመ

በአስራ አንደኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሲዳማ ቡና በሜዳው ወልዋሎን ጋብዞ ከፍፁም የጨዋታ ብልጫ ጋር 5ለ0…

ያሬድ ዘውድነህ የሙከራ ዕድል አግኝቷል

የድሬዳዋ ከተማው ተከላካይ ያሬድ ዘውድነህ የውጭ ሀገር የሙከራ ዕድል አግኝቶ ወደ መቆዶንያ በቅርቡ ያቀናል። ከቅርብ ዓመታት…

ዮሐንስ ሳህሌ ቅጣት ተላለፈባቸው

የወልዋሎው አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ የዲሲፕሊን ቅጣት ተጥሎባቸዋል። በ9ኛ ሳምንት የሊጉ መርሐ ግብር ወልዋሎ ወደ ባህር ዳር…

ሲዳማ ቡና ከ ወልዋሎ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ሐሙስ ጥር 21 ቀን 2012 FT’ ሲዳማ ቡና 5-0 ወልዋሎ 21′ ሀብታሙ ገዛኸኝ 59′ አዲስ ግደይ…

Continue Reading