ከባለፈው ዓመት ቡድናቸው ሦስት ተጫዋቾች ወደ ሌሎች ቡድኖች የሄዱባቸውና በዝውውሩ በስፋት ይሳተፋሉ ተብሎ የተጠበቁት ወልዋሎዎች ከድሬዳዋ…
ዝ ክለቦች
ሀዲያ ሆሳዕና የቀድሞ ተጫዋቹን መልሷል
ከከፍተኛ ሊግ ካደጉ ክለቦች መካከል አንዱ የሆነው ሀዲያ ሆሳዕና ሄኖክ አርፊጮን ከአንድ ዓመት በኋላ ወደ ቡድኑ…
አዳማ አንድ ተጫዋች ሲያስፈርም የነባሮችን ውል አደሰ
አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለን ከቀጠረ በኋላ ወደ ዝውውር ገበያው የገባው አዳማ አራተኛ ተጫዋቹን ሲያስፈርም የአራት ነባር ተጫዋቾችን…
ወልዋሎ የአሰልጣኙን ውል አራዘመ
አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ከወልዋሎ ዓ/ዩ ጋር እንደሚቀጥሉ ተረጋግጧል። ከትናንት በስቲያ ወልዋሎዎች ከዋና አሰልጣኛቸው ዮሃንስ ሳህሌ ጋር…
ናሚቢያዊው አጥቂ ወልዋሎን ለመቀላቀል ተቃርቧል
ወልዋሎ ዓ/ዩ የመጀመርያ ፈራሚውን በእጁ ለማስገባት ተቃርቧል። ባለፈው ዓመት መጀመርያ ቱራ ማጂክን ለቆ ድሬዳዋ ከተማን በመቀላቀል…
ባህር ዳር አዲስ አሰልጣኝ ለመቅጠር ከጫፍ ደርሷል
ባህር ዳር ከተማዎች ከአሰልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸው ጋር ከተለያዩ በኋላ ፊታቸውን ወደ ፋሲል ተካልኝ አዙረዋል። ከአምስት ወራት…
ስሑል ሽረ ቅጣት ተላለፈበት
ስሑል ሽረ ከወልዋሎ ጋር በነበረው ጨዋታ የሽረ ደጋፊዎች ያልተገባ ድርጊት ፈፅመዋል ያለው የፌዴሬሽኑ ዲሲፕሊን ኮሚቴ በክለቡ…
ወልቂጤ ከተማ ተጨማሪ ሁለት ተጫዋቾችን ለማስፈረም ተስማማ
አዲሱ የፕሪምየር ሊግ ክለብ ወልቂጤ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን ወደ ክለቡ ለማምጣት በመስማማት የአዳዲስ ተጫዋቾችን ቁጥር አምስት…
ዮሐንስ ሳህሌ በወልዋሎ ውላቸውን ለማደስ ተቃርበዋል
አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ከቢጫ ለባሾቹ ጋር ለመቆየት ከጫፍ መድረሳቸው ታውቋል። ባለፈው ዓመት ከድሬዳዋ ከተማ ከተለያዩ በኋላ…
ከነዓን ማርክነህ የዲዲዬ ጎሜስን ክለብ ለመቀላቀል ወደ ጊኒ ይጓዛል
ከነዓን ማርክነህ በጊኒ የተጫወተ የመጀመርያው ኢትዮጵያዊ በመሆን ቻምፒዮኑ ሆሮያ ክለብን ለመቀላቀል በቅርቡ ወደ ጊኒ ያቀናል። የጊኒው…

