በዝውውር መስኮቱ ከፍተኛ እንቅስቃሴ እያደረገ የሚገኘው እና በቅርቡ ወደ ዝግጅት የሚገባው መከላከያ የግራ መስመር ተከላካይ አስፈርሟል።…
ዝ ክለቦች
የፕሪምየር ሊግ ባለ ድሉ አሰልጣኝ የመልቀቂያ ደብዳቤ አስገቡ
ላለፉት ሁለት ዓመታት ከጅማ አባ ጅፋር እና መቐለ 70 እንደርታ ጋር የፕሪምየር ሊጉን ዋንጫ ያነሱት አሰልጣኝ…
ኢትዮጵያ ቡና አዲስ ግብጠባቂ ለማስፈረም ተስማማ
በረከት አማረ ኢትዮጵያ ቡናን ለመቀላቀል ሲስማማ በቅርብ ቀናት በይፋ ይፈራረማል። ላለፉት ሦስት ዓመታት በወልዋሎ ቆይታ ያደረገው…
ኢትዮጵያ ቡና ታፈሰ ሰለሞንን አስፈረመ
ኢትዮጵያ ቡናዎች ስሙ ከበርካታ ክለቦች ጋር ሲያያዝ የቆየው ታፈሰ ሰለሞንን ማስፈረም ችለዋል። የቀድሞው የኒያላ፣ ኤሌክትሪክ እና…
ወልዋሎዎች የቅድመ ውድድር ዝግጅትታቸውን ጀምረዋል
በዝውውሩ በስፋት በመሳተፍ አስራ አራት ተጫዋቾች ያስፈረሙት ወልዋሎዎች በትናንትናው ዕለት የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን ጀምረዋል። በቀጣይ ቀናት…
ባህር ዳር ከተማ ተጨማሪ ተጫዋች አስፈርሟል
በዝውውሩ በንቃት እየተሳተፈ የሚገኘው ባህር ዳር ከተማ ሰለሞን ወዴሳን ስድስተኛ ፈራሚ አድርጓል፡፡ ከሀዋሳ ከተማ ወጣት ቡድን…
ብስራት ገበየሁ ኢትዮጵያ ቡናን ተቀላቀለ
ኢትዮጵያ ቡና የወልቂጤ አምበል የነበረው ብስራት ገበየሁን የክለቡ ሰባተኛ ፈራሚ አድርጎ ወደ ቡድኑ መቀላቀሉን አስታውቋል። ከቅዱስ…
ወልዋሎ ግብ ጠባቂ አስፈረመ
እስካሁን አስራ ሦስት ተጫዋቾች ያስፈረሙት ቢጫ ለባሾቹ በግብ ጠባቂ ላይ ያላቸውን ክፍተት ለመድፈን ወደ ጃፋር ደሊልን…
የወልዋሎ ተጫዋቾች ክለቡ ላይ ቅሬታቸውን አሰምተዋል
የወልዋሎ ተጫዋቾች የሰኔ ወር ደመወዝ እንዳልተከፈላቸው ገልፀው ለፌዴሬሽኑ አቤቱታ አቅርበዋል፡፡ በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት በወልዋሎ ክለብ ውስጥ…
መከላከያዎች ተጫዋች ማስፈረማቸውን ቀጥለዋል
አንድ ሳምንት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ የሰባት ተጫዋቾችን ዝውውር ያጠናቀቁት መከላከያዎች ዛሬ ደግሞ የተከላካይ መስመር ተጫዋችን አስፈርመዋል።…

