በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 17ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና በአዲስ አበባ ስታዲየም ደደቢትን አስተናግዶ 3-1 በሆነ…
ዝ ክለቦች
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና ደደቢትን በማሸነፍ ደረጃውን አሻሻለ
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 17ኛ ሳምንት ተስተካካይ መርሃ ግብር ደደቢትን የጋበዘው ኢትዮጵያ ቡና ሶስት ግቦችን አስቆጥሮ አሸንፏል።…
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ኢትዮጵያ ቡና ከ ደደቢት
ነገ በሚደረገው የቡና እና ደደቢት ተስተካካይ ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ጉዳዮች አንስተናል። በሳለፍነው ሳምንት ከተከታታይ ሽንፈቶቻቸው በማገገም…
ባህር ዳር ከተማ ሁለት ተጨዋቾችን አስፈርሟል
ባሳለፍነው ሳምንት ከሁለት ተጫዋቾቹ ጋር የተለያየው ባህር ዳር ከተማ በምትኩ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል። ልደቱ ለማ…
ወልዋሎ ከአስራት መገርሳ ጋር ሲለያይ አንድ ተጫዋች ወደ ዋና ቡድን አሳደገ
በዓመቱ መጀመርያ ወልዋሎን የተቀላቀለው አስራት መገርሳ በስምምነት ከቡድኑ ጋር ሲለያይ ስምዖን ማሩ ወደ ዋናው ቡድን አድጓል።…
” ኢትዮጵያ ቡናን ማገልገል ናፍቆኛል” ተመስገን ካስትሮ
በመጀመርያው ዙር የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከወራት በፊት ኢትዮጵያ ቡና ከጅማ አባጅፋር ጋር በአዲስ አበባ ስታዲየም ባደረጉት…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 1-0 መቐለ 70 እንደርታ
የሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ ከተጠናቀቀ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ይህን ብለዋል። “ለኛ ትልቅ ድል ነው” ውበቱ አባተ…
ሪፖርት | አዳማ ከነማ በሜዳው በግብ ተንበሽብሾ ስሑል ሽረን አሸንፏል
በ18ኛዉ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አዳማ ላይ በ በአዳማ አበበ ቢቂላ ስስሑል ሽረን ያስተናገደው አዳማ ከተማ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልዋሎ ዓ/ዩ 0-1 ኢትዮጵያ ቡና
ኢትዮጵያ ቡና ወደ መቐለ ተጉዞ ወልዋሎን 1-0 ካሸነፈ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች የሰጡትን አስተያየት እነሆ! “እኔ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ባህር ዳር ከተማ 1-0 ሲዳማ ቡና
ባህር ዳር ላይ ከተደረገው ጨዋታ ፍፃሜ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች በዚህ መልኩ አስተያየት ሰጥተዋል። “ዘጠና ደቂቃ…

