ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲን ወደ ፕሪምየር ሊጉ ያሳደጉት እና በፕሪምየር ሊጉ መልካም አጀማመር አድርገው የነበሩት አሰልጣኝ ብርሀኔ…
ዝ ክለቦች
ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ደረጃውን ያሻሻለበትን ድል ፋሲል ላይ አስመዝግቧል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት ጨዋታ ሲዳማ ቡና በሜዳው ፋሲል ከተማን አስተናግዶ በእንቅስቃሴ የበላይነት ጭምር 3-0…
አርባምንጭ ከተማ እና ላኪ ሰኒ ተለያይተዋል
አርባምንጭ ከተማ በክረምቱ ሲዳማ ቡናን በመልቀቅ ክለቡን ከተቀላቀለው ናይጄርያዊ አጥቂ ላኪ ሳኒ ጋር መለያየቱ ታውቋል። በኢትዮጵያ…
ወልዋሎ ከወላይታ ድቻ ነጥብ ተጋርተዋል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት ዓዲግራት ላይ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ከ ወላይታ ድቻ ያደረጉት ጨዋታ 1-1…
ሪፖርት | አርባምንጭ ከአምስት ተከታታይ ሽንፈት በኋላ ወደ ድል ተመልሷል
በኢትዮዽያ ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት አርባምንጭ ላይ አዳማ ከተማን ያስተናገደው አርባምንጭ ከተማ ከተከታታይ አምስት ጨዋታዎች ሸንፈት…
ዝውውር | ኢትዮጵያ ቡና ተጨማሪ አጥቂ አስፈርሟል
ኢትዮጵያ ቡና በዝውውር መስኮቱ ሁለተኛ የውጪ ተጫዋች ዝውውሩን በማጠናቀቅ ሴኔጋላዊው ባፕቲስቴ ፋዬን በእጁ አስገብቷል። ለኢትዮጵያ ቡና…
” በሁለተኛው ዙር ወደ ሜዳ እመለሳለሁ ” አዲሱ ተስፋዬ
በ2004 የከፍተኛ ሊግ ክለብ ተሳታፊ በሆነው ስልጤ ወራቤ የእግር ኳስ ህይወቱን ጀምሯል። ከሁለት አመታት በኃላም ወላይታ…
ሪፖርት | መቐለ ወልዲያን በማሸነፍ ደረጃውን አሻሽሏል
የኢትዮዽያ ፕሪምየር ሊግ 5ኛ ሳምንት ወልድያ ላይ ሊካሄድ ታስቦ በተፈጠረ የፀጥታ ችግር ምክንያት ወደ አአ ስታድየም…
ሪፖርት | ፋሲል የአመቱን የመጀመሪያ ሽንፈት በቅዱስ ጊዮርጊስ አስተናግዷል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት ላይ ሳይደረግ ተላልፎ የቆየው የፋሲል ከተማ እና የቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታ ዛሬ…
ኢትዮጵያ ቡና ዩጋንዳዊ አጥቂ አስፈርሟል
ኢትዮጵያ ቡና ዩጋንዳዊው የአጥቂ መስመር ተጫዋች ቦባን ዚሪንቱዛን ማስፈረሙ ታውቋል። በውድድር አመቱ መልካም ያልሆነ ውጤት እያስመዘገበ…

