ከአሰልጣኝ ቡድን አባላቱ ጋር በስምምነት የተለያየው አዳማ ከተማ የቀድሞ አሰልጣኙን አዲሱ አለቃ ለማድረግ ከጫፍ መድረሱን ሶከር…
ዝ ክለቦች
ቻምፒዮኖቹ ዝግጅታቸውን የሚጀምሩበት ቀን ታውቋል
በአሰልጣኝ ገብረመድኅን ኃይሌ የሚመሩት ኢትዮጵያ መድኖች የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን ሊጀምሩ ነው። የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በ73…
የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ | ድሬዳዋ ከተማዎች ተጫዋቾችን ማስፈረም ጀምረዋል
በሴቶች ፕሪሚየር ሊግ የሚሳተፈው ድሬዳዋ ከተማ ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የሶስት ነባር ተጫዋቾችን ውል አድሷል። ያሳለፍነውን…
ንግድ ባንክ በሀገራችን ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ሦስት የውጪ ዜጋ ተጫዋቾችን ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል
በካፍ የሴቶች ቻምፒየንስ ሊግ የሴካፋ ዞን የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ የሚጠብቀው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሦስት የተለያዩ ቦታዎች…
አዳማ ከተማ ከአሰልጣኙ ጋር በስምምነት ለመለያየት ወስኗል
አዳማ ከተማ ቀሪ የአንድ ዓመት ውል ካላቸው አሰልጣኝ ጋር በስምምነት ለመለያየት መወሰኑን አረጋግጠናል። በርካታ ወጣቶችን በትልቅ…
ሀዋሳ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ሾሟል
ሙሉጌታ ምሕረት ወደ ሌላ ክለብ ማምራቱን ተከትሎ አፋጣኝ ስብሰባ ማምሻውን የተቀመጠው የሀዋሳ ከተማ ቦርድ አዲሱን አሰልጣኝ…
የሲዳማ ቡና ይግባኝ ሙሉ በሙሉ እንዲቋረጥ ውሳኔ ተሰጥቷል
ዓለም-አቀፉ የስፖርት ገላጋይ ፍርድቤት የሲዳማ ቡና ይግባኝ ሙሉ በሙሉ እንዲቋረጥ ውሳኔ ሰጥቷል። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን…
Continue Reading
ቡናማዎቹ የመጀመሪያውን ፈራሚ አግኝተዋል
የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቹ ዘላለም አባተ ወደ አዲስ ክለብ አምርቷል። የተጠናቀቀውን የውድድር ዘመን በአሰልጣኝ ነፃነት ክብሬ መሪነት…
መቻል አዲስ አሠልጣኝ ሾሟል
በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን ሀዋሳ ከነማን ከወራጅ ቀጠናው በማውጣት አስተማማኝ ቦታን እንዲይዝ ያደረገው አሠልጣኝ ወደ መቻል አምርቷል።…
የሴካፋ የሴቶች የቻምፒየንስ ሊግ የማጣሪያ ውድድር የሚደረግበት ሀገር ታወቀ
የሀገራችን ተወካይ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን የሚያሳትፈው የሴካፋ የሴቶች የቻምፒየንስ ሊግ የማጣሪያ ውድድር በፊት ይደረግበታል ከተባለው ሀገር…

