የአምስተኛው ሳምንት መገባደጃ የሆኑ ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ሀዲያ ሆሳዕና የውድድር ዓመቱ…
ወላይታ ድቻ
የአሰልጣኞች አስተያየት | ወላይታ ድቻ 2-1 ኢትዮጵያ ቡና
የጦና ንቦች ከመመራት ተነስተው ኢትዮጵያ ቡናን 2ለ1 ከረቱበት ጨዋታ በኋላ የሁለቱም ክለቦች አሰልጣኞች ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር…
ሪፖርት | የጦና ንቦቹ ከተከታታይ ሽንፈቶች በኋላ ወደ ድል ተመልሰዋል
በዕለቱ ቀዳሚ መርሃግብር ወላይታ ድቻ በያሬድ ዳርዛ የሁለተኛ አጋማሽ ሁለት ግቦች ከተከታታይ ሽንፈቶች በኃላ ከኢትዮጵያ ቡና…
መረጃዎች| 15ኛ የጨዋታ ቀን
የአራተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች በነገው ዕለትም ይቀጥላሉ፤ ሁለቱን መርሀ-ግብሮች አስመልክተን ያዘጋጀናቸውን መረጃዎች እንደሚከተለው አቅርበናቸዋል።…
የአሰልጣኞች አስተያየት | መቻል 3 -1 ወላይታ ድቻ
”ስታሸንፍ ሁሌም ጨዋታው ጥሩ ነው ፤ መጥፎም ብትሆን” አሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ ”እየተሸነፍን ያለነው ቀላል በሆኑ የመከላከል…
Continue Reading
ሪፖርት | መቻሎች በጭማሪ ደቂቃ በተገኙ ግቦች ወላይታ ድቻን አሸንፈዋል
በምሽቱ መርሃግብር መቻሎች በጭማሪ ደቂቃ በተገኙ ሁለት ግቦች ታግዘው ወላይታ ድቻን በመርታት የውድድር ዘመኑን የመጀመሪያ ድላቸውን…
ሪፖርት | ብርቱካናማዎቹ የጦና ንቦቹን ረምርመዋል
አሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለ እና ድሬዳዋ ከተማ በአስደናቂ አጀማመራቸው ቀጥለዋል ፤ ሁለት ጨዋታ ሁለት ድል። ሁለቱም ቡድኖች…
መረጃዎች | 8ኛ የጨዋታ ቀን
ሁለተኛው የጨዋታ ሳምንት ነገ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይገባደዳል፤ ብርቱ ፉክክር ይደረግባቸዋል ተብለው የሚጠበቁ የሳምንቱ መገባደጃ መርሃግብሮችን…
ሪፖርት | የጦና ንቦቹ የውድድር ዓመቱን በድል ጀምረዋል
ጥሩ ፉክክር በተደረገበት ጨዋታ ወላይታ ድቻ አዲስ አዳጊውን ኢትዮ ኤሌክትሪክ 3ለ2 አሸንፏል። 10፡00 ሲል በዋና ዳኛ…

