በመጀመሪያው ሳምንት የሊጉ የሦስተኛ ቀን ውሎ የሚደረጉ ሁለት ፍልሚያዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አጠናክረናል። ወላይታ ድቻ ከ…
Continue Readingወላይታ ድቻ

ወላይታ ድቻ ጋናዊ አጥቂ ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል
ጋናዊው አጥቂ ሚኬል ሳርፖንግ ወላይታ ድቻን በአንድ ዓመት ውል ተቀላቅሏል፡፡ የአሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያምን ውል ካራዘመ በኋላ…

የጦና ንቦቹ አጥቂ አስፈርመዋል
የአሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያሙ ወላይታ ድቻ ሦስተኛ ፈራሚውን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። ከአሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም ጋር ለመቀጠል ውል…

ወላይታ ድቻ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን የሚጀምርበት ቀን ታውቋል
በአሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም መሪነት በቀጣዩ የውድድር ዘመንም የሚዘልቀው ወላይታ ድቻ በነሀሴ ወር መጀመሪያ ዝግጅቱን ይጀምራል፡፡ ወደ…

ወላይታ ድቻ አማካይ አስፈረመ
የጦና ንቦቹ ሁለተኛ ፈራሚያቸው በኃይሉ ተሻገር ሆኗል፡፡ የአሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያምን ውል ከሰሞኑ ካራዘመ በኋላ የክለቡን ነባር…

ወላይታ ድቻ የወሳኝ ተጫዋቾቹን ውል አራዘመ
ከቀናት በፊት ወደ ዝውውር የገቡት የጦና ንቦቹ የአምበላቸውን እና የአማካይ ተጫዋቾቻቸውን ውል ማደሳቸውን አስታውቀዋል። ደጉ ደበበ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወላይታ ድቻ 0-2 ወልቂጤ ከተማ
የመጨረሻ ሳምንት የመጀመሪያ ከነበረው ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ ሰጥተዋል። ፀጋዬ ኪዳነማርያም –…

ሪፖርት | ሠራተኞቹ ዓመቱን በድል ቋጭተዋል
ወልቂጤ ከተማዎች ወላይታ ድቻን 2-0 በመርታት የውድድር ዘመኑን በድል ሲቋጩ ጌታነህ ከበደም 14ኛ የውድድር ዘመኑን ግብ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዲያ ሆሳዕና 2-2 ወላይታ ድቻ
ከጥሩ የሜዳ ላይ ፉክክር በኋላ ሁለት አቻ ከተጠናቀቀው ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ…