የአሰልጣኝ ያሬድ ገመቹው ወላይታ ድቻ የቀድሞው ተጫዋቹን አስፈርሟል። ዘግየት ብሎም ቢሆን ወደ ተጫዋቾች የዝውውር መስኮት የተቀላቀለው…
ወላይታ ድቻ
ወላይታ ድቻ አማካይ አስፈርሟል
ከሰዓታት በፊት ባዬ ገዛኸኝን ያስፈረሙት ወላይታ ድቻዎች አማካይ ወደ ስብስባቸው ቀላቅለዋል። በቀጣዩ የውድድር ዓመት በአሠልጣኝ ያሬድ…
የጦና ንቦቹ አጥቂ አስፈርመዋል
በዛሬው ዕለት ወደ ዝውውሩ የገቡት ወላይታ ድቻዎች አጥቂ አስፈርመዋል። የዘንድሮ የውድድር ዓመት ከተጠናቀቀ በኋላ ወዲያው አሠልጣኝ…
ወላይታ ድቻ የሁለት ተጫዋቾችን ውል አራዝሟል
ወላይታ ድቻ የታዳጊ ቡድኑ ፍሬ የሆኑትን ሁለት ተጫዋቾች ውላቸውን ማራዘሙን ክለቡ ለዝግጅት ክፍላችን አሳውቋል። ለቀጣዩ የውድድር…
ወላይታ ድቻ የሁለት ተጫዋቾችን ውል አራዝሟል
ወላይታ ድቻ የታዳጊ ቡድኑ ፍሬ የሆኑትን ሁለት ተጫዋቾች ውላቸውን ማራዘሙን ክለቡ ለዝግጅት ክፍላችን አሳውቋል። ለቀጣዩ የውድድር…
ወላይታ ድቻ አዲስ አሰልጣኝ ቀጥሯል
የጦና ንቦቹ አዲሱ አሰልጣኛቸው ያሬድ ገመቹ ሆኗል። የ2015 የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን በደረጃ ሰንጠረዡ 12ኛ ላይ…
ሪፖርት | የጣና ሞገዶች አስደናቂውን የውድድር ዓመታቸው በድል አገባደዋል
ባህርዳር ከተማ ወላይታ ድቻን አንድ ለባዶ በማሸነፍ የውድድር ዓመቱን የብር ሜዳሊያ በመረከብ አጠናቋል። ሁለቱም ቡድኖች በተመሳሳይ…
ሪፖርት | ወላይታ ድቻ በሊጉ መቆየቱን አረጋግጧል
ሠራተኞቹ ከወራጅ ቀጠናው በአንድ ነጥብ ከፍ ብለው የጦና ንቦቹ ደግሞ በሊጉ መቆየተቻውን አረጋግጠው ወደ መጨረሻው ሳምንት…
መረጃዎች| 108ኛ የጨዋታ ቀን
የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ29ኛ ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አቅርበናል። አርባምንጭ ከተማ ከ ድሬዳዋ…
ሪፖርት | የጦና ንቦቹ ብርትካናማዎቹን በመርታት ከወራጅ ቀጠናው ስጋት በመጠኑ ፈቅ ብለዋል
ወላይታ ድቻ ከአምስት ጨዋታዎች በኋላ ከድል ጋር በመገናኘት የወራጅነት ስጋቱን በመጠኑ አቃሏል። ባሳለፍነው የጨዋታ ሳምንት በሀዋሳ…

