መረጃዎች | የጨዋታ ቀን 104

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 28ኛ ሳምንት የመጀመርያ ሁለት ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። አርባምንጭ ከተማ ከ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዋሳ ከተማ 3-1 ወላይታ ድቻ

\”ተጫዋቾቹ ነጥብ እያሰሉ ስለሚጫወቱ ከዛ ጫና መውጣት አለብን ብዬ ነው የማስበው።\” – አሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም \”ዛሬ…

ሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ ከሰባት ጨዋታዎች በኋላ ከድል ጋር ታርቋል

ሀዋሳ ከተማ በሜዳው እና በደጋፊው ፊት የመጀመሪያ ሦስት ነጥቡን ወላይታ ድቻን 3ለ1 በመርታት አስመዝግቧል። ሀዋሳ ከተማ…

መረጃዎች | 101ኛ የጨዋታ ቀን

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ27ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አቅርበናል። ሀዋሳ ከተማ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሲዳማ ቡና 0-0 ወላይታ ድቻ

\”ምንም እንኳን ዝናቡ ቆመ እንጂ ሜዳው ጉልበት እና ኃይል የሚጠይቅ ነው\” አሰልጣኝ ስዩም ከበደ \”ሜዳው ከነበረበው…

ሪፖርት | በሁለት ቀናት የተስተናገደው ጨዋታ ያለ ጎል ተጠናቋል

ትላንት በዝናብ ተቋርጦ ዛሬ በሁለተኛው አጋማሽ የቀጠለው የወላይታ ድቻ እና ሲዳማ ቡና ጨዋታ 0-0 ተቋጭቷል። ሲዳማ…

መረጃዎች | 98ኛ የጨዋታ ቀን

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 26ኛ ሳምንት ሦስተኛ ቀን የሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናድተናል። ድሬዳዋ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወላይታ ድቻ 1-2 ቅዱስ ጊዮርጊስ

\”ከትልቅ ቡድን ጋር በቁጥር አንሶ መጫወት በጣም ከባድ ነው።\” አሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም \”በዚህ ጭቃማ ሜዳ ተጫውቶ…

ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሁለት ጨዋታዎች በኋላ ወደ ድል ተመልሷል

ፈረሰኞቹ የጦና ንቦቹን 2ለ1 በመርታት መሪነታቸውን በአምስት ነጥቦች አስፍተዋል። ሁለቱ ቡድኖች በ24ኛው ሳምንት የሊጉ ጨዋታቸው ከተጋጣሚያቸው…

መረጃዎች | 93ኛ የጨዋታ ቀን

በዋንጫ ፉክክር ውስጥ ወሳኝ የሆኑትን የነገ ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው አሰናድተናል። ባህር ዳር ከተማ ከ ሀዲያ…