መቐለ 70 እንደርታ በአፍሪካ ውድድር ተሳትፎ ዙርያ ተቃውሞውን ገለፀ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ኩባንያ የዘንድሮ የውድድር ዘመን በኮሮና ምክንያት እንዲሰረዝ ውሳኔ ማሳለፉን ተከትሎ የአፍሪካ ውድድር ተሳትፎ አለመኖር ውሳኔን እንደሚቃወም መቐለ

Read more

መቐለ 70 እንደርታ በአዲስ መንገድ ወደ ልምምድ ሊመለስ ነው

የባለፈው ዓመት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አሸናፊ መቐለ 70 እንደርታዎች በቀጣይ ሰኞ ልምምድ እንደሚጀምሩ ክለቡ አስታውቋል። ተጫዋቾቹ በየቤታቸው በመሆን በቴሌግራም በሚሰጣቸው

Read more

የአሰልጣኞች አስተያየት | መቐለ 70 እንደርታ 0-0 ባህር ዳር ከተማ

መቐለ 70 እንደርታ እና ባህር ዳር ከተማ ካለ ጎል አቻ ከተለያዩ በኋላ የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች የሚከተለውን አስተያየት ሰጥተዋል። “ያገኘናቸው ዕድሎች

Read more

ሪፖርት | ባህር ዳሮች በግብ ጠባቂው አስደናቂ ብቃት ታግዘው ከመቐለ ጋር ነጥብ ተጋርተዋል

ሀሪስተን ሄሱ ድንቅ ብቃት ባሳየበት ጨዋታ ምዓም እናብስት እና የጣና ሞገዶቹ ነጥብ ተጋርተዋል። መቐለዎች ባለፈው ሳምንት ሀዲያ ሆሳዕናን ካሸነፈው ስብስብ

Read more

ቅድመ ዳሰሳ | መቐለ 70 እንደርታ ከ ባህር ዳር ከተማ

በትግራይ ስታዲየም የሚደረገውን ተጠባቂ የ17ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታን እንደሚከተለው ተመልክተነዋል። ወደ ድሬዳዋ አቅንተው ሽንፈት አስተናግደው ከተመለሱ በኋላ ሆሳዕናን

Read more

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዲያ ሆሳዕና 0-1 መቐለ 70 እንደርታ

በአብዮ ኤርሳሞ መታሰቢያ ስታዲየም በተካሄደ የ16ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መቐለዎች ከሜዳቸው ውጪ ሀዲያ ሆሳዕናን 1-0 ከረቱ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች

Read more
error: