በውድድሩ ዓመቱ ብዙ ግቦች የተቆጠረበት ጨዋታ በቡናማዎቹ አሸናፊነት ተጠናቀቀ። ኢትዮጵያ ቡናዎች ሻሸመኔን ካሸነፈው ቋሚ አሰላለፍ መስፍን…
01 ውድድሮች
መረጃዎች | 106ኛ የጨዋታ ቀን
የጨዋታ ሳምንቱ መገባደጃ መርሐግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናድተናል። ኢትዮጵያ ቡና ከ ሀምበርቾ ተከታታይ ሁለት ድሎች አሳክተው…
ሪፖርት | ፈረሰኞቹ ከናፈቃቸው ድል ጋር ታርቀዋል
በበርካታ ደጋፊዎች ታጅቦ የተካሄደው የምሽቱ ጨዋታ ፈረሰኞቹን ከሰባት ጨዋታ በኋላ ወደ ድል ሲመልስ ሲዳማ ቡናዎች ተከታታይ…
ሪፖርት | ንግድ ባንክ ለሻምፒዮንነት ተቃርቧል
በሳምንቱ ትልቅ ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዲስ ግደይ ግብ ፋሲል ከነማን 1ለ0 በማሸነፍ መሪነቱን ወደ አምስት…
ሪፖርት | አሰልቺው ጨዋታ ያለ ግብ ተጠናቋል
እጅግ ያነሱ የግብ ዕድሎች የተፈጠሩበት የምሽት ጨዋታ የጣና ሞገዶቹ እና የጦና ንቦቹ ነጥብ በመጋራት ጨዋታቸውን ፈፅመዋል።…
ሪፖርት | እጅግ ወሳኙ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተፈፅሟል
በሰንጠረዡ ሁለት ዕንፎት ትልቅ ዋጋ የነበረው እና ማራኪ ፉክክር የተደረገበት የመቻል እና የሻሸመኔ ከተማ ጨዋታ 2ለ2…
መረጃዎች | 104ኛ የጨዋታ ቀን
በ26ኛ ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ዕለት የሚደረጉ ሁለት መርሀ-ግብሮችን አስመልክተን ያሰናዳናቸው መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል። መቻል ከ ሻሸመኔ…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድን በድል ጉዞው ቀጥሏል
የ26ኛ ሳምንት የመጀመርያ ቀን የምሽት ጨዋታ የተለያዩ የሜዳ ላይ ክስተቶችን አስተናግዶ ኢትዮጵያ መድኖች ተከታታይ ስድስተኛ ድላቸውን…
ሪፖርት | ወልቂጤ ከተማ ተከታታይ ስድስተኛ ሽንፈት አስተናግዷል
በ26ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታ ብርቱካናማዎቹ ሠራተኞቹን 3ለ0 ረተዋል። በ26ኛ ሳምንት የመጀመሪያ መርሐግብር ወልቂጤዎች በ25ኛው ሳምንት በፋሲል…

