ሲዳማ ቡና እና ሀዋሳ ከተማን ያገናኘው የሩዱዋ ደርቢ ድራማዊ በሆነ ሁለተኛ አጋማሽ ታጅቦ በእዮብ ዓለማየሁ ድንቅ…
01 ውድድሮች
ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድን ሊጉን መምራት ጀምሯል
በዕለቱ የመጀመሪያ ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን ቀይሮ ባስገባቸው ሁለት ተጫዋቾች ባስቆጠሯቸው ግቦች ኢትዮ ኤሌክትሪክን 2-0 መርታት ችሏል።…
ከፍተኛ ሊግ | አዲስ አዳጊው ቦዲቲ የአዳዲስ ተጫዋቾችን ዝውውር ፈፅሟል
ከሀገሪቱ ሦስተኛው የሊግ ዕርከን ወደ ከፍተኛ ሊጉ ያደገው ቦዲቲ ከተማ ስድስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የሀያ ነባር…
ወልቂጤ ከተማ ለፕሪምየር ሊጉ የበላይ አካል ደብዳቤ አስገብቷል
በትናንትናው ዕለት ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ነጥብ የተጋራው ወልቂጤ ከተማ ከጨዋታው መጠናቀቅ በኋላ የጨዋታ ክስ ደብዳቤ ማስገባቱን…
መረጃዎች | 27ኛ የጨዋታ ቀን
በሰባተኛው የጨዋታ ሳምንት የሚስተናገዱ የነገ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎችን አሰናድተናል። ኢትዮጵያ መድን ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ በሊጉ…
ሪፖርት | ድሬዳዋ እና መቻል ነጥብ ተጋርተዋል
በሁለተኛው አጋማሽ የተቆጠሩት ሁለት ግቦች ድሬዳዋ ከተማ እና መቻልን ነጥብ አጋርተዋል። ድሬዳዋ ከተማ ኢትዮጵያ ቡናን የረታበት…
ሪፖርት | ጥሩ ፉክክር ያስተናገደው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተቋጭቷል
የሰባተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታ የነበረው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና የወልቂጤ ከተማ ጨዋታ 2-2 በሆነ ውጤት ተጠናቋል። 10፡00…
ከፍተኛ ሊግ | ጌዲኦ ዲላ አስራ ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርሟል
የከፍተኛ ሊጉ ክለብ ጌዲኦ ዲላ አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም ታዳጊዎችንም ከአካባቢው መልምሎ ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል፡፡ ከቀናቶች በፊት…
መረጃዎች | 26ኛ የጨዋታ ቀን
7ኛ የጨዋታ ሳምንት ነገ ጅማሮውን የሚያደርግ ሲሆን ሁለቱን የነገ መርሃግብሮች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል። ቅዱስ ጊዮርጊስ…
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ | የ6ኛ ሳምንት ምርጥ 11
በ6ኛ የጨዋታ ሳምንት በአንፃራዊነት የተሻለ ብቃት ያሳዩ ተጫዋቾችን እንደሚከተለው መርጠናል። የተጫዋች አደራደር ቅርፅ : 4-2-1-3 ግብ…

