ከቅዱስ ጊዮርጊስ ወጣት ቡድን የተገኘው ሉክ ፓውሊን በውሰት ወደ ደቡብ ፖሊስ ለማምራት አምርቷል፡፡ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር…
01 ውድድሮች
አንጋፋው አጥቂ ወደ ቀደሞ ክለቡ ተመልሷል
አንጋፋው አጥቂ ኤሪክ ሙራንዳ በ2010 ቆይታ ላደረገበት ደቡብ ፖሊስ ፈርሟል። በኢትዮጵያ እግር ኳስ ውስጥ ለረጅም ዓመታት…
የኢትዮጵያ አሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ የሚካሄድበት ቀን ታወቀ
የ2011 የኢትዮጵያ አሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ ጥቅምት 23 እንደሚካሄድ ፌዴሬሽኑ ለክለቦቹ በላከው ደብዳቤ አስታውቋል፡፡ ከአዲሱ የውድድር ዘመን…
አዲስ አበባ ከተማ እግርኳስ ክለብ እንደማይፈርስ ተረጋገጠ
በ2011 የውድድር ዘመን ባጋጠመው የፋይናንስ እጥረት ምክንያት የመፍረስ አደጋ ውስጥ ገብቶ የነበረው የአዲስ አበባ ከተማ እግርኳስ…
የአዲስ አበባ ከተማ እግርኳስ ክለብ እጣ ፈንታ ምን ይሆን?
በርካታ ውስብስብ ጉዳዮች እየታዩበት ያለው የአዲስ አበባ ከተማ እግር ኳስ ክለብ የመቀጠሉ ነገር አጠራጣሪ ሆኗል። በ2004…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ 0-1 ዩጋንዳ
ዛሬ 10:00 በባህር ዳር ዓለማቀፍ ስታዲየም በተደረገ የወዳጅነት ጨዋታ የዩጋንዳ ብሄራዊ ቡድን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድንን 1-0…
ሪፖርት | የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በወዳጅነት ጨዋታ ተሸነፈ
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ዩጋንዳን በወዳጅነት ጨዋታ ገጥሞ 1-0 ተሸንፏል። በባህር ዳር ዓለማቀፍ ስታዲየም በተደረገው የሁለቱ ቡድኖች…
ደቡብ ፖሊስ ሦስት ወጣት ተጫዋቾችን አስፈርሟል
በፌዴሬሽኑ የፎርማት ለውጥ የተነሳ አዲስ ፈርመው ከነበሩ ተጫዋቾች ጋር እንደሚለያይ የሚጠበቀው ደቡብ ፖሊስ ሦስት አዳዲስ ወጣት ተጫዋቾችን…
የፕሪምየር ሊጉ ዐቢይ ኮሚቴ ስብሰባ ውሎ ዝርዝር
የ2012 የውድድር ዘመን ፕሪምየር ሊግን አስመልክቶ አዲስ የተዋቀረው ዐቢይ ኮሚቴ የመጀመርያ ስብሰባ ዝርዝር ዘገባ። የፌዴሬሽኑ ፕሬዝደንት…
የአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ ይካሄድ ይሆን ?
የ2011 የውድድር ዘመን የፕሪምየር ሊጉ ቻምፒዮን መቐለ 70 እንደርታ እና የኢትዮጵያ ዋንጫ አሸናፊው ፋሲል ከነማ መካከል…

