​አምስት ግቦች በተቆጠሩበት ጨዋታ መከላከያ ቦሌን አሸንፏል

አመሻሽ ላይ የተደረገው የቦሌ ክፍለ ከተማ እና የመከላከያ ጨዋታ ጦሩን ከመመራት ተነስቶ አሸናፊ አድርጓል። ጥሩ ፉክክር…

​ሀዋሳ እና አዳማ ከተማ ረፋድ ላይ የተደረጉትን የሴቶች ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች አሸንፈዋል

የ2014 የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ረፋድ ላይ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች በይፋ ተጀምሯል። የዘንድሮ የውድድር ዓመት የኢትዮጵያ…

የኢትዮጵያ ከፍተኛ አራተኛ ሳምንት ሊግ የዛሬ ውሎ

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ አራተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ቀጥለው ተካሂደዋል። እኛም የሰበታው ምድብ ለ ላይ ትኩረት አድርገን…

​ሪፖርት | በሀዋሳ አሸናፊነት የተጀመረው ሊጉ በሀዋሳ ድል ወደ ረጅሙ ዕረፍት አምርቷል

በዘጠነኛው ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ አርባምንጭ ከተማን በብሩክ በየነ ብቸኛ ግብ ማሸነፍ ችሏል። ሀዋሳ ከተማ…

ሪፖርት | አዳማ ከተማ ከአምስት ተከታታይ አቻዎች በኋላ ድል አድርጓል

የዳዋ ሆቴሳ ፍፁም ቅጣት ምት ጎል አዳማ ከተማ በባህር ዳር ላይ የሊጉን የመጀመሪያ የእርስ በእርስ ድል…

ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ ሰንጠረዡ አናት ተጠግቷል

አወዛጋቢ የነበረችው የከነዓን ማርክነህ ግብ ፈረሰኞቹን ከመሪው ፋሲል ከነማ በአንድ ነጥብ ብቻ አንሰው በሊጉ በሁለተኝነት እንዲቀመጡ…

ሪፖርት | ወልቂጤ ከተማ ወደ ድል ተመልሷል

በዛሬው የሊጉ የመጀመሪያ ጨዋታ ወልቂጤ ከተማ ሰበታ ከተማን 3-2 በማሸነፍ ደረጃውን ያሻሻለበትን ውጤት አስመዝግቧል። ሰበታ ከተማ…

ሪፖርት | ሀዲያ ሆሳዕና የኢትዮጵያ ቡናን ተከታታይ የማሸነፍ ጉዞ ገቷል

በምሽቱ ጨዋታ ሀዲያ ሆሳዕና የኢትዮጵያ ቡናን ለአራት ጨዋታዎች የዘለቀውን የማሸነፍ ጉዞን በፍሬዘር ካሳ ብቸኛ የግንባር ኳስ…

ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ከሁለተኛው ሳምንት በኋላ የራቀውን ድል አግኝቷል

በ9ኛው ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየት ሊግ የዛሬ የመጀመሪያ ጨዋታ ሲዳማ ቡና ከጨዋታ ብልጫ ጋር ወላይታ ድቻን…

ከፍተኛ ሊግ | የምድብ ለ 3ኛ ሳምንት ቀሪ ሁለት ጨዋታዎች ውሎ

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የምድብ ለ 3ኛ ሳምንት ቀሪ ሁለት ጨዋታዎች ዛሬ በሰበታ ከተማ ሜዳ ተካሂዶ ካምባታ…