የዲኤስቲቪ የቀጥታ ስርጭት ሽፋን የማያገኙት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች የትኞቹ እንደሆኑ ታውቀዋል። የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ …
ፕሪምየር ሊግ

ከፍተኛ ሊግ | በምድብ ለ በተደረጉ ጨዋታዎች ጋሞ ጨንቻ እና ደሴ ከተማ ድል ቀንቷቸዋል
ስምንተኛ ሳምንት በመጀመሪያ ቀን በተደረጉ ሶስት ጨዋታዎች ሁለቱ በመሸናነፍ ሲጠናቀቁ አንዱ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተገባዷል። አራት…

የኢትዮጵያ ዋንጫ | ሀዋሳ እና ኢትዮጵያ ቡና ሩብ ፍጻሜውን ተቀላቅለዋል
የኢትዮጵያ ዋንጫ ሦስተኛ ዙር ጨዋታዎች ዛሬ ሲጠናቀቁ ወደ ሩብ ፍጻሜው የተቀላቀሉ ስምንት ቡድኖች ሙሉ በሙሉ ተለይተዋል።…

የኢትዮጵያ ዋንጫ መረጃዎች | የሦስተኛ ዙር አራተኛ ቀን ጨዋታዎች
የሦስተኛ ዙር የኢትዮጵያ ዋንጫ ጨዋታዎች ነገ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ፍፃሜውን ያገኛል ፤ ጨዋታዎቹን አስመልክተን ያቀረብናቸውን መረጃዎች…

የኢትዮጵያ ዋንጫ መረጃዎች | የሦስተኛ ዙር ሦስተኛ ቀን ጨዋታዎች
የኢትዮጵያ ዋንጫ ሦስተኛ ዙር ነገም ሲቀጥል አዲስ አበባ አበበ ቢቂላ ስታዲየም ላይ አራት የፕሪምየር ሊጉን ክለቦች…

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ | የ 8ኛ ሣምንት ምርጥ 11
የስምንተኛ ሣምንት ጨዋታዎች ላይ በመመርኮዝ ይህንን ምርጥ ቡድን ሠርተናል። ግብ ጠባቂ አቡበከር ኑራ – ኢትዮጵያ መድን…
Continue Reading
ሪፖርት | ሻሸመኔ እና አዳማ ነጥብ ተጋርተዋል
የሣምንቱ ብቸኛ የአቻ ውጤት በተመዘገበበት የምሽቱ መርሐግብር ሻሸመኔ እና አዳማ 1-1 ተለያይተዋል። በሣምንቱ የመጨረሻ መርሐግብር ሻሸመኔ…

ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ከሦስት ጨዋታዎች በኋላ ከድል ጋር ታርቋል
ሲዳማ ቡና 4ለ1 በሆነ ሰፊ ውጤት ወላይታ ድቻን በመርታት በውድድር ዓመቱ ሁለተኛ ድሉን አስመዝግቧል። ወላይታ ድቻ…

መረጃዎች | 32ኛ የጨዋታ ቀን
ስምንተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ነገ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይገባደዳል ፤ ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎች እነሆ !…