የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ29ኛ ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አቅርበናል። አርባምንጭ ከተማ ከ ድሬዳዋ…
ፕሪምየር ሊግ

የ29ኛው ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎች ላይ ማስተካከያ ተደርጓል
የፊታችን ሐሙስ የሚደረጉት ሁለት ጨዋታዎች በዕኩል ሰዓት እንዲደረጉ የውድድርና ሥነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል። የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ…

ሪፖርት | ሲዳማ የባህር ዳርን የዋንጫ ተስፋ አመንምኗል
በምሽቱ ጨዋታ ሲዳማ ቡና ባህር ዳር ከተማን 4-0 በመርታት ለከርሞው በሊጉ ለመቆየት ራሱን አደላድሏል። በተነቃቃ እንቅስቃሴ…

ሪፖርት | የሊጉ 46ኛ ሸገር ደርቢ በአቻ ውጤት ተጠናቋል
በበርካታ ደጋፊዎች ታጅቦ የተደረገው የኢትዮጵያ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታ ለተመልካች ማራኪ ፉክክር ተደርጎበት 1-1 ተጠናቋል።…

መረጃዎች | 107ኛ የጨዋታ ቀን
ፕሪሚየር ሊጉ ከብሔራዊ ቡድኑ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኋላ ሲመለስ የ28ኛው የጨዋታ ሳምንት ማገባደጃ በመሆን የሚደረጉትን…

ቆይታ ከነብሮቹ የኋላ ደጀን ፓፔ ሰይዱ ጋር
👉 \”በየሳምንቱ የምጥረው እና የምለፋው ለቡድኔ የተሻለ ውጤት እንዲመጣ ነው\” 👉 \”ኢትዮጵያ በጣም ጥሩ ሀገር ናት።…

ቅዱስ ጊዮርጊስ የቅጣት ውሳኔ ተላልፎበታል
የሊጉ አወዳዳሪ በ28ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዙሪያ የዲሲፕሊን ውሳኔን ሲጥል ፈረሰኞቹ የቅጣቱ አካል ሆነዋል። የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር…

ዋልያዎቹ እና ነበልባሎቹ አቻ ተለያይተዋል
በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ 5ኛ ጨዋታ የተገናኙት ኢትዮጵያ እና ማላዊ ጨዋታቸውን ያለ ግብ ሲፈፅሙ ማላዊም ወደ…

ኢትዮጵያ ቡና ዳግም ፊቱን ወደ ውጭ ሀገር አሠልጣኝ አዙሯል
የዘንድሮ የውድድር ዓመት እንደ ዕቅዳቸው ያልሆነላቸው ኢትዮጵያ ቡናዎች የውጭ ሀገር ዜግነት ያለው አሰልጣኝ ለመቅጠር ከጫፍ መድረሳቸውን…

ሪፖርት | ፋሲል እና መድን ነጥብ ተጋርተዋል
በሁለት አጋማሾች ሁለት መልክ የነበረው የፋሲል ከነማ እና ኢትዮጵያ መድን ጨዋታ ያለጎል አቻ ተደምድሟል። ባሳለፍነው ሳምንት…