ለአፍሪካ ዋንጫ ውድድር የተቋረጠው የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ በድሬዳዋ ከተማ የ10ኛ ሳምንት ጨዋታዎቹን በቀጣይ ሳምንት ማከናወን…
Continue Readingፕሪምየር ሊግ
ጅማ አባጅፋር እስካሁን ዝግጅት አልጀመረም
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የደረጃ ሰንጠረዥ ግርጌ ላይ የሚገኘው ጅማ አባጅፋር የበርካታ ወራት የተጫዋቾች ደሞዝ መክፈል ሲሳነው…
አምስት የአዳማ ከተማ ተጫዋቾች ልምምድ መስራት አቁመዋል
በአሠልጣኝ ፋሲል ተካልኝ የሚመራው አዳማ ከተማ በድሬዳዋ ከተማ ለሚከናወነው ውድድር ከቀናት በፊት ዝግጅቱን ሲጀምር አምስት ተጫዋቾች…
ድሬዳዋ ከተማ ጊዜያዊ አሰልጣኝ ሾሟል
አሰልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊስን ያገደው የምስራቁ ክለብ ጊዜያዊ አሰልጣኝ በዛሬው ዕለት መሾሙ ታውቋል፡፡ በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ…
ሪፖርት | ዋልያው ለሰማያዊው ሻርክ እጅ ሰጥቷል
በምድብ አንድ የመጀመሪያ ቀን ሁለተኛ ጨዋታ ኬፕ ቨርድ ኢትዮጵያን 1-0 አሸንፏለች። የአሠልጣኝ ውበቱ አባተ ተጫዋቾች ኳስ…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | የሔለን መሰለ ጎል ድሬዳዋን አሸናፊ አድርጋለች
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የሁለተኛ ሳምንት ስድስተኛ መርሐ-ግብር በሆነው የድሬዳዋ እና አዲስ አበባ ከተማ ጨዋታ በድሬዳዋ…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ንግድ ባንክ እና ባህር ዳር ሶስት ነጥብ አግኝተዋል
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የሁለተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ሁለት መርሀግብር ረፋድ ላይ ተደረገው ኢትዮጽያ ንግድ ባንክ…
የከፍተኛ ሊግ አምስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ውሎ
አምስተኛ ሳምንት የደረሰው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር በሦስት ከተሞች መካሄዱን ቀጥሎ የተለያዩ ውጤቶች ተመዝግበዋል። ሰበታ በሚካሄደው…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ቦሌ ሲያሸንፍ መከላከያ እና አዳማ ነጥብ ተጋርተዋል
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የሁለተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ረፋድ ላይ ሲጀመሩ ቦሌ ክፍለከተማ ጌዲኦ ዲላን 2ለ1…
የዳኞች ኮሚቴ በርካታ የፕሪምየር ሊጉ ዳኞች ላይ ውሳኔ አስተላልፏል
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ዳኞች ኮሚቴ በኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ውድድር ላይ ጥፋት ሰርተዋል ባላቸው ዋና እና ረዳት…

