ኢትዮጵያ ቡና ከሜዳው ውጪ ሲያሸንፍ ድሬዳዋ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ነጥብ ተጋርተዋል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 16ኛ ሳምንት ዛሬ በተደረጉ ሰባት ጨዋታዎች ሲጀመር ወደ ይርጋለም የተጓዘው ኢትዮጵያ ቡና ሲዳማ…

ሪፖርት | አዳማ ከተማ ወልዲያን በመርታት ደረጃውን አሻሽሏል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 16ኛ ሳምንት አዳማ አበበ ቢቂላ ላይ ወልዲያን ያስተናገደው አዳማ ከተማ 3-1 በመርታት በወቅታዊ…

ሪፖርት | መቐለ ከተማ በኦፖንግ ሐት-ትሪክ ታግዞ ከመሪው ያለውን ልዩነት አጥብቧል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 16ኛ ሳምንት ጨዋታ በሜዳው ትግራይ ስታድየም አርባምንጭ ከተማን ያስተናገደው መቐለ ከተማ በጋናውያን ተጨዋቾቹ…

ሪፖርት | የሙዓለም ረጋሳ ማራኪ ግብ ለሀዋሳ ሶስት ነጥብ አስገኝታለች

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 16ኛ ሳምንት በሜዳው ሀዋሳ ከተማ ስታድየም ጅማ አባ ጅፋርን ያስተናገደው ሀዋሳ ከተማ 1-0…

ሪፖርት | ፋሲል ከተማ ሁለተኛውን ዙር በድል ጀምሯል

8 ሰዐት ላይ በአዲስ አበባ ስታድየም በተጀመረው የሊጉ ሁለተኛው ዙር የመጀመሪያ ጨዋታ ፋሲል ከተማ ወልዋሎ ዓ.ዩን…

የ16ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ [ክፍል ሁለት]

ሀዋሳ ፣ ይርጋለም እና ድሬደዋ ላይ የሚደረጉ ሶስት የ16ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎችን በክፍል ሁለት…

Continue Reading

የ16ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ [ክፍል አንድ]

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሁለተኛ ዙር ዛሬ በሚደረጉ ሰባት ጨዋታዎች ሲጀመር መቐለ ፣ አዳማ እና አዲስ አበባ…

Continue Reading

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ ውጪ ሆኗል

ዛሬ በስታር ታይምስ ስታድየም በአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ የአንደኛ ዙር የመልስ ጨዋታውን ከዩጋንዳው ኬሲሲኤ ጋር ያደረገው ቅዱስ…

የፕሪምየር ሊጉ የውድድር ዘመን አጋማሽ ግምገማ ዛሬ ተካሂዷል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ውድድር ዘመን አጋማሽ ሪፖርት እና ግምገማ ዛሬ በጁፒትር ሆቴል ተካሂዷል፡፡ በተደረገው ግምገማ…

ሪፖርት | ወላይታ ድቻ የሊጉን አጋማሽ በድል አገባዷል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመርያው ዙር የመጨረሻ ጨዋታ ተስተካካይ መርሀ-ግብር ዛሬ ሶዶ ላይ ወላይታ ድቻ ወልዲያን 2-0…