ሎሜ ላይ ጅቡቲ ከቶጎ የሚያደርጉትን የአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታን አራት ኢትዮጵያዊያን ዳኞች ሲመሩት ሊዲያ ታፈሰም…
ዜና
ሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ | ወላይታ ድቻ እና ሲዳማ ቡና ከምድባቸው አልፈዋል
የሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ የምድብ አንድ የመጨረሻ ጨዋታዎች ዛሬ ሲደረጉ ወላይታ ድቻ ፋሲል ከነማን ፣ ሲዳማ ቡና…
አራት ኢትዮጵያዊያን ዳኞች የኢትዮጵያዊቷን አሰልጣኝ የመጀመሪያ ጨዋታ ይመራሉ
አራት ኢትዮጵያዊያን ዳኞች በአሰልጣኝ ሰላም ዘርዓይ የሚመራው የላይቤሪያ ብሔራዊ ቡድን የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታን ይመራሉ። በሞሮኮ…
ሀዲያ ሆሳዕና የአንድ ተጫዋች ዝውውር አጠናቋል
በአሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ የሚመሩት ሀድያ ሆሳዕናዎች ስብስባቸውን ማጠናከር ቀጥለዋል። ለ2016 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌን…
ሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ | የአራተኛ ጨዋታ ቀን ውሎ
የሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ የምድብ ጨዋታዎች ዛሬም ቀጥለው መቻል ከወልቂጤ ያለ ጎል ሲፈፅሙ ሀዋሳ ድሬዳዋን አሸንፏል። አራተኛ…
ክለብ አፍሪካንስ አሰልጣኙን ለማሰናበት ተቃርቧል
በጣና ሞገዶቹ ሽንፈት የገጠማቸው ክለብ አፍሪካንስ ከዋና አሰልጣኛቸው ጋር ያላቸው እህል ውሃ ሊያበቃ ተቃርቧል። በትናንትናው ዕለት…
ነገ የሚደረገው የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ በኢትዮጵያዊያን ዳኞች ይመራል
በነገው ዕለት ቱኒዚያ ላይ የሚደረገውን የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የማጣሪያ ጨዋታ አራት ኢትዮጵያዊያን ዳኞች ይመሩታል። የካፍ ቻምፒየንስ…
የሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ ዛሬ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ተጀምሯል
የሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ ዛሬ ሲጀመር በተደረጉ ጨዋታዎች የአቻ ውጤቶች ተመዝግበዋል። በሲዳማ ክልል እግርኳስ ፌድሬሽን እና በጎፈሬ…

