የአሰልጣኞች አስተያየት | ጅማ አባ ጅፋር 0-1 ሰበታ ከተማ

ስምንተኛው የጨዋታ ሳምንት ሰበታ ከተማ ጅማ አባ ጅፋርን ባሸነፈበት ጨዋታ ከተጠናቀቀ በኋላ ተጋጣሚ አሰልጣኞች ሀሳባቸውን ለሱፐር…

ሪፖርት | በመጨረሻም ሰበታ ከተማ አሸንፏል

በስምንተኛ የጨዋታ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ሰበታ ከተማዎች በክሪዚስቶም ንታምቢ ብቸኛ የግንባር ኳስ የውድድር ዘመኑን የመጀመርያ ድል…

የአሰልጣኞች አስተያየት | አርባምንጭ ከተማ 1-1 አዳማ ከተማ

አርባምንጭ ከተማ ለረጅም ደቂቃዎች ሲመራ ቆይቶ አዳማዎች በመጨረሻ ደቂቃ ባስቆጠሩት ጎል አንድ አቻ ከተጠናቀቀው ጨዋታ በኋላ…

ሪፖርት | አርባምንጭ እና አዳማ ነጥብ ተጋርተዋል

ከደቂቃዎች በፊት የተጠናቀቀው የአርባምንጭ ከተማ እና አዳማ ከተማ ጨዋታ አርባምንጭን ዘለግ ላሉ ደቂቃዎች መሪ ቢያደርግም በመጨረሻ…

ቅድመ ዳሰሳ | ጅማ አባ ጅፋር ከ ሰበታ ከተማ

ከድል ጋር ለመታረቅ የሚደረገውን የሳምንቱን የመጨረሻ ጨዋታ በዳሰሳችን ተመልክተነዋል። ጅማ እና ሰበታ እስካሁን ድረስ በሊጉ ሙሉ…

Continue Reading

ቅድመ ዳሰሳ | አርባምንጭ ከተማ ከ አዳማ ከተማ

የስምንተኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን የመጀመሪያ ጨዋታ በሚከተለው መልኩ ተቃኝቷል። በአራተኛ ሳምንት የሊጉ መርሐ-ግብር በወረቀት ላይ የዋንጫ…

Continue Reading

የድሬዳዋ ከተማ የይግባኝ አቤቱታ ውድቅ ሆኗል

ከባለፈው ዓመት ጀምሮ በክርክር የቆየው ጉዳይ በመጨረሻም የድሬዳዋ ከተማን ይግባኝ ባለመቀበል ተጠናቋል። አሰልጣኝ ፍስሀ ጥዑመልሳን በ2013…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልቂጤ ከተማ 0-1 ኢትዮጵያ ቡና

በዊሊያም ሰለሞን ግብ ኢትዮጵያ ቡና ወልቂጤ ከተማን ከረታበት ጨዋታ በኋላ ተጋጣሚ አሰልጣኞች ከስፐር ስፖርት ጋር ተከታዩን…

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በሰፊ ውጤት አሸንፎ ቀጣዩን ዙር ተቀላቅሏል

በኮስታሪካ አስተናጋጅነት ለሚደረገው የዓለም ከ20 ዓመት በታች ሴቶች የአለም ዋንጫ ማጣርያ ሦስተኛ ዙር የቦትስዋና አቻውን ያስተናገደው…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና አራተኛ ተከታታይ ድሉን አሳክቷል

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ወልቂጤ ከተማን 1-0 አሸንፏል። ወልቂጤ ከተማ ከጉዳት…