ጂቡቲ የሴካፋ ውድድርን እንደማታዘጋጅ አስታወቀች

ከኅዳር 23 እስከ ታህሳስ 8 ድረስ ሊከናወን የነበረውን የሴካፋ የሴቶች ውድድር ልታስተናግድ የነበረችው ጂቡቲ ራሷን ከአዘጋጅነት…

የአንደኛ ሊግ ውድድር የዕጣ ማውጫ ቀን ታወቀ

የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ የ2014 የውድድር ዘመን የዕጣ ማውጣት እና የደንብ ውይይት የሚደረግበት ቀን ታውቋል፡፡ በስድስት ምድቦች…

አራት ኢትዮጵያዊያን እንስት ዳኞች የሴካፋ ጨዋታዎች ይመራሉ

አራት ኢትዮጵያዊያን ዳኞች የሴካፋ ከ20 ዓመት በታች ዋንጫ ጨዋታን ለመምራት ወደ ካምፓላ ሲያመሩ ሦስት ተጨማሪ ኢትዮጵያዊያን…

ቅድመ ዳሰሳ | አዳማ ከተማ ከ ወላይታ ድቻ

የነገ ምሽቱን ጨዋታ የተመለከቱ ጉዳዮችን እንዲህ አንስተናል። ጨዋታው ሁለተኛው ሳምንት በውጤት ሰምሮላቸው ያሳለፉ ሁለት ቡድኖች የሚገናኙበት…

Continue Reading

ቅድመ ዳሰሳ | ሀዋሳ ከተማ ከ ሲዳማ ቡና

የሦስተኛ ሳምንት የሊጉ ጨዋታዎች መጀመራቸውን የሚያበስረውን መርሐ-ግብር እንደሚከተለው ተመልክተነዋል። ከሽንፈት የመጣው ሀዋሳ ከተማ እና ተከታታይ ድል…

Continue Reading

ሁለት ክለቦች የገንዘብ ቅጣት ተላለፈባቸው

ሲዳማ ቡና እና ኢትዮጵያ ቡና የገንዘብ ቅጣት ተላለፈባቸው፡፡ የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የሁለተኛው ሳምንት መርሀግብሮች ከትላንት…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ – የሁለተኛ ሳምንት ቁጥሮች እና ዕውነታዎች

በ2014 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት በተደረጉ ጨዋታዎች ላይ የተመዘገቡ ቁጥራዊ መረጃዎች እና እውነታቸዎች እንዲህ…

Continue Reading

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ – የሶከር ኢትዮጵያ የሁለተኛ ሳምንት ምርጥ 11

የዘንድሮው የውድድር ዓመት ሁለተኛ ሳምንት ጨዋታዎችን በመንተራስ የሳምንቱን ምርጥ ቡድን ከተጠባባቂዎች እና ዋና አሰልጣኝ ጋር በዚህ…

Continue Reading

የከፍተኛ ሊግ ዕጣ የሚወጣበት ቀን ይፋ ሆኗል

የ2014 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የዕጣ ማውጣት መርሀግብር የሚካሄደበት ቀን ይፋ ተደርጓል፡፡ በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ሥር ከሚካሄዱ…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 2ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፬) – ሌሎች ጉዳዮች

በሁለተኛው ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ የታዩ ሌሎች ትኩረት ሳቢ ጉዳዮችን በተከታዩ ፅሁፍ ተመልክተናቸዋል። 👉…