በቅዱስ ጊዮርጊስ አሸናፊነት ከተጠናቀቀው የሸገር ደርቢ በኋላ የቡድኖቹ አሰልጣኞች ለሱፐር ስፖርት ሀሳባቸውን ሰጥተዋል። ምክትል አሰልጣኝ ዘሪሁን…
ዜና
ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ በሸገር ደርቢ ባለድል ሆኗል
ምሽት ላይ በተደረገው የሸገር ደርቢ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮጵያ ቡናን 4-1 በመርታት የመጀመሪያ ሦስት ነጥቡን ጨብጧል።…
አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች | ሰበታ ከተማ ከ መከላከያ
ከደቂቃዎች በኋላ በሚጀምረው ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን መረጃዎች አዘጋጅተንላችኋል። በመጀመሪያው ሳምንት ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ነጥብ የተጋራው ሰበታ…
ሉሲዎቹ ለወሳኙ ጨዋታ የሚጠቀሙት አሰላለፍ ታውቋል
ዛሬ 10 ሰዓት ከዩጋንዳ አቻው ጋር ወሳኝ ጨዋታ የሚጠብቀው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን የመጀመሪያ አሰላለፍ ታውቋል።…
ከፍተኛ ሊግ | ሀላባ ከተማ አራት ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የነባሮችን ውል አድሷል
የቀድሞው አሰልጣኙ አላምረው መስቀሌን በድጋሚ ዋና አሰልጣኝ አድርጎ የሾመው ሀላባ ከተማ ነባር እና አዳዲስ ተጫዋቾችን እያስፈረመ…
ዋልያዎቹ በሚሳተፉበት የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር ላይ አዲስ ህግ ወጥቷል
ከስምንት ዓመታት በኋላ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በሚሳተፍበት የአፍሪካ ዋንጫ ላይ የተጫዋቾች ቁጥርን የተመለከተ አዲስ ህግ መውጣቱ…
ቅድመ ዳሰሳ | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ኢትዮጵያ ቡና
እጅግ በከፍተኛ ጉጉት የሚጠበቀው የሸገር ደርቢን ጨዋታ እንደሚከተለው ቃኝተነዋል። በሀገራችን ከሚደረጉ የደርቢ ጨዋታዎች መካከል ግንባር ቀደሙ…
Continue Readingየሉሲዎቹ አሠልጣኝ እና አምበል ከነገው ጨዋታ በፊት መግለጫ ሰጥተዋል
“በቻልነው አቅምም ጨዋታው ላይ ጎሎችን አግብተን ለማሸነፍ እንጥራለን” ብርሃኑ ግዛው “እኔ፣ ሴናፍ እና መዲና በአሁኑ ሰዓት…
ቅድመ ዳሰሳ | ሰበታ ከተማ ከ መከላከያ
ነገ 9 ሰዓት የሚደረገውን የሰበታ እና መከላከያን ጨዋታ የተመለከተ ዳሰሳ እንደሚከተለው ተሰናድቷል። በአሠልጣኝ ዘላለም ሽፈራው የሚመራው…
Continue Readingሉሲዎቹ ከነገው ወሳኝ ጨዋታ በፊት የመጨረሻ ልምምዳቸውን ሰርተዋል
ነገ 10 ሰዓት ከዩጋንዳ አቻቸው ጋር የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታቸውን አዲስ አበባ ላይ የሚያደርጉት ሉሲዎቹ…

