የ2016 የውድድር ዘመን ሊጠናቀቅ የአራት ጨዋታዎች ዕድሜ በቀረው በአሁኑ ሰዓት የሊጉ የመጨረሻ ጨዋታዎች የት ይከናወናሉ በሚለው…
ፕሪምየር ሊግ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ | የ26ኛ ሳምንት ምርጥ 11
የ26ኛውን የጨዋታ ሳምንት መነሻ በማድረግ ይህንን ምርጥ ቡድን ሠርተናል። አደራደር 3-4-3 ግብ ጠባቂ አቡበከር ኑራ –…
Continue Reading
ሪፖርት | ኃይቆቹ ወደ ድል ተመልሰዋል
ለብሔራዊ ቡድን ጨዋታ ሊጉ ከመቋረጡ አስቀድሞ የተካሄደው የሳምንቱ የመጨረሻ ጨዋታ ሀዋሳ ከተማን ባለድል አድርጎ ተገባዷል። ሀድያ…
ሪፖርት| ኢትዮጵያ ቡና ሀምበሪቾን ረምርሟል
በውድድሩ ዓመቱ ብዙ ግቦች የተቆጠረበት ጨዋታ በቡናማዎቹ አሸናፊነት ተጠናቀቀ። ኢትዮጵያ ቡናዎች ሻሸመኔን ካሸነፈው ቋሚ አሰላለፍ መስፍን…
መረጃዎች | 106ኛ የጨዋታ ቀን
የጨዋታ ሳምንቱ መገባደጃ መርሐግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናድተናል። ኢትዮጵያ ቡና ከ ሀምበርቾ ተከታታይ ሁለት ድሎች አሳክተው…
ሪፖርት | ፈረሰኞቹ ከናፈቃቸው ድል ጋር ታርቀዋል
በበርካታ ደጋፊዎች ታጅቦ የተካሄደው የምሽቱ ጨዋታ ፈረሰኞቹን ከሰባት ጨዋታ በኋላ ወደ ድል ሲመልስ ሲዳማ ቡናዎች ተከታታይ…
ሪፖርት | ንግድ ባንክ ለሻምፒዮንነት ተቃርቧል
በሳምንቱ ትልቅ ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዲስ ግደይ ግብ ፋሲል ከነማን 1ለ0 በማሸነፍ መሪነቱን ወደ አምስት…
ሪፖርት | አሰልቺው ጨዋታ ያለ ግብ ተጠናቋል
እጅግ ያነሱ የግብ ዕድሎች የተፈጠሩበት የምሽት ጨዋታ የጣና ሞገዶቹ እና የጦና ንቦቹ ነጥብ በመጋራት ጨዋታቸውን ፈፅመዋል።…
ሪፖርት | እጅግ ወሳኙ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተፈፅሟል
በሰንጠረዡ ሁለት ዕንፎት ትልቅ ዋጋ የነበረው እና ማራኪ ፉክክር የተደረገበት የመቻል እና የሻሸመኔ ከተማ ጨዋታ 2ለ2…

