“ወደምንፈልገው ነገር እንመጣለን ፤ አሁን ላይ ግን ቡድኔን በጥሩ ደረጃ ላይ ነው ለማለት ጊዜው ገና ነው”…
ፕሪምየር ሊግ
ሪፖርት | ፋሲል ከነማ ወሳኝ ድል ተቀዳጅቷል
በምሽቱ ተጠባቂ ጨዋታ ዐፄዎቹ ጊት ጋትኩት በራሱ መረብ ላይ ባስቆጠራት ግብ ሲዳማ ቡናን 1-0 በመርታት የመጀመሪያ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ መድን 0-1 ወላይታ ድቻ
“በፍላጎት ብቻ በልጠውናል ፣ መሸነፋችን አይበዛብንም” አሰልጣኝ ገብረመድህን ሐይሌ “ብዙ ሩጫ እና ፍትጊያ እንደሚጠብቀን እናውቅ ነበር…
መረጃዎች| 9ኛ የጨዋታ ቀን
የሦስተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ነገ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይጀምራሉ። ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናድተንላችኋል።…
በዚህ ሳምንት የሚደረጉ ጨዋታዎች የቀጥታ ስርጭት ሽፋን ያገኙ ይሆን ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሦስተኛ ሣምንት ጨዋታዎች የቀጥታ ስርጭት ሽፋን ላይኖራቸው እንደሚችል እየተገመተ ነው። ከመስከረም 20 ጀምሮ…
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ | 2ኛ ሳምንት ምርጥ 11
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሁለተኛ ሣምንት ጨዋታዎች ላይ በመመስረት ተከታዩን ምርጥ ቡድን ሰርተናል። አሰላለፍ : 4-3-3 ግብ…
Continue Reading
ፕሪምየር ሊግ | ቁጥራዊ መረጃዎች
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለት የጨዋታ ሳምንታት በተካሄዱት 16 ጨዋታዎች የተመዘገቡ ቁጥራዊ መረጃዎችን እንደሚከተለው አሰናድተንላችኋል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር…
የአሰልጣኞች አሰተያየት | ሻሸመኔ ከተማ 0-1 ሀዋሳ ከተማ
“በግብ ጠባቂያችን መዘናጋት ውጤቱን ልናጣ ችለናል ፣ ይሄ ውጤት አይገባንም ነበር” አሰልጣኝ ፀጋዬ ወንድሙ “እንደዚህ ዓይነት…
ሪፖርት | የሳምንቱ የመጨረሻ ጨዋታ በኃይቆቹ አሸናፊነት ተጠናቋል
ሃዋሳ ከተማ በኢዮብ ዓለማየሁ ድንቅ ግብ ሻሸመኔ ከተማን 1-0 መርታት ችሏል። በሳምንቱ የመጨረሻ መርሐ-ግብር ሻሸመኔ ከተማ…

