አማካዩ አበባየው ዮሐንስ ወደ ቀድሞ ክለቡ ሲዳማ ቡና የተመለሰበትን ዝውውር ፈፅሟል፡፡ ከአሰልጣኝ ወንድማገኝ ተሾመ ሹመት በኋላ…
ፕሪምየር ሊግ
ሲዳማ ቡና የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር ፈፅሟል
ከሰዓታት በፊት ፍሊፕ ኦቮኖን የግሉ ያደረገው ሲዳማ ቡና አሁን ደግሞ አጥቂ እና ተከላካይ አስፈርሟል። በተጠናቀቀው የውድድር…
ዊልያም ሰለሞንን የማስፈረሙ ሂደት ሁለት ክለቦችን አወዛግቧል
ከኢትዮጵያ ቡና ጋር በስምምነት ከተለያየ በኋላ ወደ ሲዳማ ቡና እንዳቀና የተነገረለት የዊልያም ሰለሞን ዝውውር ውዝግብ አስነስቷል።…
ሲዳማ ቡና የግብ ዘብ አስፈርሟል
በዝውውሩ በንቃት እየተሳተፈ የሚገኘው ሲዳማ ቡና ኢኳቶሪያል ጊኒያዊውን ግብ ጠባቂ ወደ ስብስቡ መቀላቀሉ ተረጋግጧል። ጊዜያዊ አሠልጣኙ…
ከነዓን ማርክነህ በይፋ መከላከያን ተቀላቅሏል
ከመከላከያ ጋር ቅድመ ስምምነት ፈፅሞ የነበረው ከነዓን ማርክነህ በይፋ የጦሩ ተጫዋች ሆኗል። በዝውውር ገበያው የነቃ ተሳትፎ…
አርባምንጭ ከተማ ከመስመር ተከላካዩ ጋር በስምምነት ተለያይቷል
የአዞዎቹ የግራ መስመር ተከላካይ ከክለቡ ጋር ቀሪ አንድ ዓመት እያለው በስምምነት ተለያይቷል። ከአርባምንጭ ከተማ ጋር ከከፍተኛ…
አሰልጣኝ ክፍሌ ቦልተና እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ የውል ስምምነት ፈፅመዋል
አሰልጣኝ ክፍሌ ቦልተና ለቀጣዩ አንድ ዓመት በኢትዮ ኤሌክትሪክ እንደሚቀጥሉ ዛሬ ክለቡ እና አሰልጣኙ ባደረጉት የውል ስምምነት…
ሲዳማ ቡና አማካይ ክፍሉን በማጠናከሩ ገፍቶበታል
ከአቤል እንዳለ በመቀጠል በኢትዮጵያ ቡና የምናውቀው ሌላኛው አማካይ ወደ ሲዳማ ቡና አምርቷል። ዘንድሮ ሊጉን በደረጃ ሰንጠረዡ…
ሲዳማ ቡና አማካይ ተጫዋች አስፈርሟል
በቅርቡ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር በስምምነት የተለያየው ተጫዋች ማረፊያው ሲዳማ ቡና ሆኗል። በአሰልጣኝ ወንድማገኝ ተሾመ የሚመራው ሲዳማ…

