ሪፖርት | እምብዛም ሙከራ ያልታየበት ጨዋታ ያለ ጎል በአቻ ውጤት ተጠናቋል

በአንጋፋው የድሬደዋ ስታድየም የተስተናገደው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አምስተኛ ሳምንት ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማ እና ኢትዮጵያ ቡናን አገናኝቶ…

ሪፖርት | ወልቂጤ ከተማ የመጀመርያ የሜዳ ውጪ ድሉን ወላይታ ድቻ ላይ አሳክቷል

በ5ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ ሶዶ ላይ ወልቂጤ ከነማን ያስተናገደው ወላይታ ድቻ 1-0 ተሸንፏል። አዲስ…

ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ወደ አሸናፊነት የተመለሰበትን ወሳኝ የደርቢ ድል አስመዘገበ

በአምስተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለቱ የሀዋሳ ከተማ ክለቦችን ያገናኘው የሀዋሳ ከተማ እና የሲዳማ ቡና የደርቢ…

ሪፖርት| ስሑል ሽረ እና አዳማ ከተማ ነጥብ ተጋሩ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አምስተኛ ሳምንት መቐለ ላይ በስሑል ሽረ እና አዳማ ከተማ መካከል የተደረገው ጨዋታ 1-1…

ሪፖርት | ሀዲያ ሆሳዕና ሁለት ጊዜ ከመመራት ተነስቶ ከባህር ዳር ከተማ ጋር አቻ ተለያይቷል

በአምሰተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሀዲያ ሆሳዕና ባህር ዳር ከተማን አስተናግዶ 2-2 በሆነ አቻ ውጤት ጨዋታው…

ከፍተኛ ሊግ ሐ | አርባምንጭ ሁለተኛ ድሉን ሲያስመዘግብ ደቡብ ፖሊስ፣ ዲላ እና ቂርቆስም አሸንፈዋል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሐ ሁለተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ሲካሄዱ አርባምንጭ ሁለተኘመ ተከታታይ ድሉን አስመዝግቧል። ደቡብ…

ከፍተኛ ሊግ ለ | ሀላባ እና ሀምበሪቾ ሲያሸንፉ መከላከያ እና ነቀምቴ ነጥብ ተጋርተዋል

የከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ አምስት ጨዋታዎች ዛሬ ሲከናወኑ ሀላባ ከተማ እና ሀምበሪቾ ድል አስመዝግበዋል። ቀሪዎቹ ጨዋታዎች…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና ከድንቅ እንቅስቃሴ ጋር የዓመቱን የመጀመርያ ድል አስመዝግቧል

በርከት ያሉ የግብ ማግባት ሙከራዎች በተስተናገዱበት የ4ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመዝጊያ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ሀዋሳ…

ሪፖርት | መቐለ ከሜዳው ውጪ ጣፋጭ ሙሉ ነጥብ ጨበጠ

በአራተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሲዳማ ቡና በመጀመሪያው አጋማሽ በተቆጠሩበት ግቦች በመቐለ 70 እንደርታ 2-1 ተሸንፏል፡፡…

ሪፖርት | በርካታ ቢጫ ካርዶች በተመዘዙበት ጨዋታ ዐፄዎቹ ነብሮቹን አሸንፈዋል

በአራተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውሎ ፋሲል ከነማ በሜዳው ሀዲያ ሆሳዕናን አስተናግዶ 3-0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ…