የአንድ ከተማ ክለቦችን ያገናኘው የ27ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ደቡብ ፖሊስ ሀዋሳ ከተማን አስተናግዶ ከፍፁም ከጨዋታ…
ሪፖርት
ሪፖርት | መከላከያ ከአስደማሚ ብቃት ጋር ሲዳማን በመርታት ተስፋውን አለምልሟል
አመሻሹ ላይ በአዲስ አበባ ስታድየም የተከናወነው ድንቅ ጨዋታ መከላከያን ከሙሉ ብልጫ ጋር ባለድል ሲያደርግ ፤ ሲዳማ…
ሪፖርት| አዳማ ከተማ ወደ ድል ሲመለስ ደደቢት ከሊጉ መሰናበቱን አረጋግጧል
ከ26ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች መካከል አዳማ አበበ ቢቂላ ስታድየም ላይ አዳማ ከተማ ደደቢትን ያስተናገደበት…
ሪፖርት | ባህር ዳር እና ወልዋሎ ነጥብ ተጋርተዋል
በ26ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ባህር ዳር ላይ የተገናኙት ባህር ዳር ከተማ እና ወልዋሎ ዓ/ዩኒቨርስቲ ጨዋታቸውን…
ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ ድሬዳዋ ከተማን አሸንፎ ከመሪዎቹ ያለውን ልዩነት ዝቅ አድርጓል
ደካማ የሜዳ ላይ እንቅስቃሴ የታየበት የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ድሬዳዋ ከተማ ጨዋታ በአስቻለው ታመነ ሁለት የፍፁም ቅጣት…
ሪፖርት | የሀዋሳ ከተማ እና ኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ አሠላ ላይ ተጀምሮ ቢሾፍቱ ላይ ያለ ጎል ተጠናቋል
በ26ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሀዋሳ ከተማ እና ኢትዮጵያ ቡናን ያገናኘው ጨዋታ የመጀመርያው አጋማሽ ትላንት አሠላ…
ሪፖርት | ሲዳማ ቡና የዋንጫ ጉዞውን ያሳመረበትን ድል አስመዝግቧል
ሀዋሳ ላይ ሁለቱን የአንድ ከተማ ክለቦች ያገናኘው የሲዳማ ቡና እና ደቡብ ፖሊስ ጨዋታ በሲዳማ 4-2 አሸናፊነት…
ሪፖርት | መቐለ 70 እንደርታ በጅማ በሁለት ግብ ከመመራት ተነስቶ ወሳኝ አንድ ነጥብ አሳክቷል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 26ኛ ሳምንት ተጠባቂ ከነበሩት ጨዋታዎች አንዱ የነበረው የጅማ አባ ጅፋር እና መቐለ 70…
ሪፖርት | ወላይታ ድቻ የሊጉ መሪ ፋሲልን በማሸነፍ ከወራጅ ቀጠናው ያለውን ርቀት አስፍቷል
ወደ ወራጅ ቀጠናው ላለመግባት ትንቅንቅ ውስጥ የሚገኘው ወላይታ ድቻ የሊጉ አናት ላይ የሚገኘው ፋሲል ከተማን አስተናግዶ…
ሪፖርት | ደቡብ ፖሊስ እና ስሑል ሽረ ነጥብ ተጋርተዋል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 25ኛው ሳምንት ሀዋሳ ላይ በወረጅ ቀጠና ውስጥ ያሉትን ደቡብ ፖሊስ እና ስሑል ሽረን…

