ከ25ኛው ሳምንት የሊጉ ጨዋታዎች መሀከል በቅድሚያ የተደረገው የጎንደሩ የ4፡00 ጨዋታ በመከላከያ 1-0 አሸናፊነት ተጠናቋል። በጨዋታው መጀመሪያ…
Continue Readingሪፖርት
ሪፖርት | የቡና እና የደደቢት ጨዋታ በአቻ ውጤት የተጠናቀቀ የሳምንቱ አምስተኛ ጨዋታ ሆኗል
11፡00 ላይ ኢትዮጵያ ቡናን ከደደቢት ያገናኘው የ24ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ጨዋታ ጥሩ ፉክክር ተደርጎበበት…
ሪፖርት | ፋሲል ከተማ እና ድሬዳዋ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል
በ24ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሰኞ 9፡00 ላይ እንዲካሄድ ታስቦ በዝናብ ምክንያት አንድ ቀን ተራዝሞ ዛሬ…
ሪፖርት | መቐለ ከተማ ሀዋሳን በማሸነፍ ሊጉን መምራት ጀምሯል
በ24ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በሜዳው ትግራይ ስታድየም ሀዋሳ ከተማን ያስተናገደው መቐለ ከተማ በፉሴይኒ ኑሁ ብቸኛ…
ሪፖርት | አርባምንጭ በተመስገን ሐት-ትሪክ ታግዞ የዓመቱን ከፍተኛ ድል በወልዲያ ላይ አስመዝግቧል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 24ኛ ሳምንት ላለመውረድ በሚደረገው ትግል ውስጥ ተሳታፊ የሆኑት አርባምንጭ ከተማ እና ወልዲያን ያገናኘው…
ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከመከላከያ አቻ ተለያይቶ የሊጉ መሪ የሚሆንበትን እድል አምክኗል
የ24ኛው ሳምንት የሊጉ የመጀመሪያ ቀን ውሎ የመጨረሻ በነበረው የአዲስ አበባ ስታድየሙ ጨዋታ መከላከያ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ…
ሪፖርት | ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ወላይታ ድቻ ነጥብ ተጋርተዋል
በ24ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 09፡00 ላይ በአዲስ አበባ ስታድየም የተገናኙት ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ወላይታ ድቻ…
ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ከወራጅ ቀጠናው ያራቀውን ድል አዳማ ከተማ ላይ አስመዘግቧል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 24ኛ ሳምንት ይርጋለም ላይ አዳማ ከተማን ያስተናገደው ሲዳማ ቡና በአዲስ ግደይ ብቸኛ የፍፁም…
ሪፖርት | ከተቋረጠበት በቀጠለው ጨዋታ ወልዋሎ መሪነቱን አስጠብቆ አሸንፏል
ከ17ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዋች መካከል በዕረፍት ሰዓት በደጋፊዎች ግጭት ምክንያት የተቋረጠው የወልዋሎ ዓ.ዩ እና…
ሪፖርት | ወላይታ ድቻ በመጨረሻ ደቂቃዎች ባገኛቸው ጎሎች ታግዞ ከሲዳማ ቡና ጋር ነጥብ ተጋርቷል
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 23ኛ ሳምንት ዛሬ ሶዶ ላይ ወላይታ ድቻ እና ሲዳማ ቡናን አገናኝቶ 2-2 ተጠናቋል።…