ሀድያ ሆሳዕና በዳዋ ሆቴሳ ብቸኛ ጎል ከአራት ተከታታይ የአቻ ውጤቶች በኋላ ባህርዳር ከተማን 1ለ0 በመርታት ወደ…
ሪፖርት
መረጃዎች | 55ኛ የጨዋታ ቀን
ዛሬ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች የጀመረው 14ኛ ሳምንት ነገም ሲቀጥል በነገው ዕለት የሚካሄዱትን ሁለት ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች…
ሪፖርት | ቡናማዎቹ መቻልን ረምርመውታል
በሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡናዎች አራት ግቦችን በማስቆጠር በግብ ተንበሽብሸው መቻልን 4ለ0 ረተዋል። በምሽቱ መርሐግብር መቻል…
ሪፖርት | ሲዳማ ቡና በጭማሪ ደቂቃ ጎል ጣፋጭ ድልን ተጎናፅፏል
ሲዳማ ቡና ከተከታታይ ሁለት ሽንፈቶች በኋላ በጭማሪ ደቂቃ ግብ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን 2ለ1 በመርታት ወሳኝ ድልን…
ሪፖርት | የ17 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሸንፏል
በሴቶች ከ17 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ ሁለተኛ ዙር ማጣርያ የመጀመሪያ ጨዋታ ኢትዮጵያ ደቡብ አፍሪካን 3ለ0 ረታለች።…
ሪፖርት | ዐፄዎቹ ከሁለት ጨዋታዎች በኋላ ወደ ድል ተመልሰዋል
ፋሲል ከነማ ደረጃቸውን ያሻሻሉበትን ድል ሻሸመኔ ከተማን 2ለ0 በመርታት አስመዝግበዋል። ፋሲል ከነማ ከመቻል ጋር ያለ ጎል…
ሪፖርት | ሀይቆቹ ድል አድርገዋል
ሀዋሳ ከተማዎች በዓሊ ሱሌይማን እና አዲሱ አቱላ ግቦች የውድድር ዓመቱ አራተኛ ድላቸውን አስመዝግበዋል። ወልቂጤ ከተማዎች በመጨረሻው…
ሪፖርት | አዳማ ወሳኝ የሆነ ተከታታይ ድል አስመዝግቧል
በምሽቱ ጨዋታ የጣና ሞገዶቹን የገጠሙት አዳማዎች 2ለ1 በማሸነፍ ተከታታይ ድል አሳክተዋል። በምሽቱ መርሐግብር ባህር ዳር ከተማ…
ሪፖርት | መቻል የሊጉን መሪነት ተረክቧል
መቻል ከቆሙ ኳሶች ባገኟቸው ጎሎች ሲዳማ ቡናን 2ለ1 በመርታት የዓመቱ ዘጠነኛ ድላቸውን በማግኘት የሊጉ አናት ላይ…
ሪፖርት | አንተነህ ተፈራ ዛሬም ለቡናማዎቹ ሦስት ነጥብን አስገኝቷል
ኢትዮጵያ ቡና ስድስተኛ ድል ፣ ኢትዮጵያ መድን ሰባተኛ ሽንፈት ባገኙበት ጨዋታ ቡናማዎቹ በአንተነህ ተፈራ ሀትሪክ ታግዘው…

