ሪፖርት | 45ኛው የሸገር ደርቢ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል

ቀዝቃዛ የነበረው እና በበርካታ ደጋፊዎች ሳይታጀብ የተከናወነው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ አንድ ለአንድ ተጠናቋል።…

ከፍተኛ ሊግ | የ10ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ውሎ

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 10ኛ ሳምንት ዛሬ በተደረጉ ዘጠኝ ጨዋታዎች ተቋጭቷል። በቶማስ ቦጋለ ፣ ጫላ አቤ እና…

ቻን | ዋልያዎቹ በአልጄሪያ ሽንፈት አስተናግደዋል

የአይመን ማይሆስ ብቸኛ ግብ አልጄሪያ ኢትዮጵያን 1-0 በመርታት ወደ ተከታዩ ዙር ማለፏን እንድታረጋግጥ አድርጋለች። የኢትዮጵያ ብሔራዊ…

የሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ድሬዳዋ ከተማ ድል ሲቀናው ልደታ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ነጥብ ተጋርተዋል

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የ12ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች ድሬዳዋ ከተማ ወሳኝ ድል ያሳካበት እንዲሁም ልደታ…

የሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ተጠባቂው ጨዋታ በኢትዮ ኤሌክትሪክ አሸናፊነት ተጠናቋል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የ12ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ በሁለት መርሐ-ግብሮች ሲጀመር በተጠባቂው ጨዋታ ኢትዮ ኤሌክትሪክ በመጨረሻ…

ከፍተኛ ሊግ | የ8ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ውሎ

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ስምንተኛ ሳምንት ዛሬ ዘጠኝ ጨዋታዎችን ሲያስተናግድ የምድብ ሦስት መሪው ሀምበርቾ ዱራሜ ለመጀመሪያ ጊዜ…

Continue Reading

ከፍተኛ ሊግ | የ8ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎች

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ በሦስቱ ምድቦች በተደረጉ 11 ጨዋታዎች ሲቀጥል ቤንች ማጂ ቡና እና ሻሸመኔ ከተማ የየምድቦቻቸውን…

Continue Reading

ከፍተኛ ሊግ | የምድብ ሐ ውሎ

በከፍተኛ ሊጉ 7ኛ ሳምንት ሆሳዕና ላይ ከተደረጉ የዛሬ ሦስት ጨዋታዎች ሁለቱ ነጥብ በመጋራት ሲጠናቀቁ ሀምበርቾ ዱራሜ…

ከፍተኛ ሊግ | የምድብ ለ ውሎ

ጅማ ላይ በከፍተኛ ሊጉ ምድብ ለ ሦስት ጨዋታዎች ተከናውነው ሁሉም ያለግብ ተጠናቀዋል። በተመስገን ብዙዓለም አምቦ ከተማ…

ከፍተኛ ሊግ | የምድብ ሀ ውሎ

በከፍተኛ ሊጉ 7ኛ ሳምንት ባህር ዳር ላይ ከተደረጉ የምድብ ሀ ሦስት ጨዋታዎች ሁለቱ በአቻ ውጤት ሲጠናቀቁ…