[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] በ11ኛ የጨዋታ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን የምሽት ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ባህርዳር ከተማን 2-0…
ሪፖርት

ሪፖርት | ጅማ አባ ጅፋር ተከታታይ ድሉን አሳክቷል
[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] አዝናኝ እንቅስቃሴ በታየበት የ11ኛ ሳምንቱ የመጀመሪያ ጨዋታ ጅማ አባ ጅፋር ሀዲያ ሆሳዕናን…

ሪፖርት | ወላይታ ድቻ በደርቢው ጨዋታ ባለድል ሆኗል
[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] ወላይታ ድቻ አርባምንጭ ከተማን በምንይሉ ወንድሙ ብቸኛ የፍፁም ቅጣት ምት ግብ ማሸነፍ…

ሪፖርት | ወደ ከተማው የተመለሰው ድሬዳዋ ድል ቀንቶታል
ከቀትር በኋላ በተደረገው የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማ መከላከያን 1-0 አሸንፏል። በሁለቱ ተጋጣሚዎች ፈጥኖ…

ሪፖርት | አዳማ ከተማ ከመመራት ተነስቶ አሸንፏል
አመሻሽ ላይ በተደረገው ጨዋታ አዳማ ከተማ በሁለተኛው አጋማሽ በተቆጠሩ ግቦች ሰበታ ከተማን በመርታት ደረጃውን አሻሽሏል። እንደ…

ሪፖርት | ጅማ አባ ጅፋር የመጀመሪያ ድሉን አሳክቷል
የዳዊት እስጢፋኖስ ግሩም የቅጣት ምት ጎል ጅማ አባ ጅፋርን ከድል ጋር አስታርቃለች። በፀሀያማው አየር ቀዝቀዝ ብሎ…

ሪፖርት | ድንቅ ምሽት ያሳለፉት ፈረሰኞቹ መሪነቱን ተቆናጠዋል
በ10ኛው ሳምንት ተጠባቂ በነበረው የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፋሲል ከነማን ከጨዋታ ብልጫ ጋር 4-0 መርታት…

ሪፖርት | አዝናኙ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል
በድሬዳዋ ከተማ ሁለተኛ የጨዋታ ቀን የመጀመሪያ ጨዋታ ቀትር ላይ ወልቂጤ ከተማ እና ሀዲያ ሆሳዕና ያገናኘው እና…

ሪፖርት | ዋልያው ለሰማያዊው ሻርክ እጅ ሰጥቷል
በምድብ አንድ የመጀመሪያ ቀን ሁለተኛ ጨዋታ ኬፕ ቨርድ ኢትዮጵያን 1-0 አሸንፏለች። የአሠልጣኝ ውበቱ አባተ ተጫዋቾች ኳስ…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | የሔለን መሰለ ጎል ድሬዳዋን አሸናፊ አድርጋለች
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የሁለተኛ ሳምንት ስድስተኛ መርሐ-ግብር በሆነው የድሬዳዋ እና አዲስ አበባ ከተማ ጨዋታ በድሬዳዋ…