ብሔራዊ ቡድኑ አሜሪካ ከገባ በኋላ ሁለተኛ ልምምዱን ሲሰራ ሱራፌል ዳኛቸው እስካሁን ልምምድ አለመስራቱ እና ከስብስቡ ውጭ…
ዋልያዎቹ

ዋልያዎቹ ነገ የልምምድ ጨዋታ ሊያደርጉ ነው
ለዩናይትድ ስቴትሱ ጉዞ ዝግጅት በማድረግ ላይ የሚገኙት ዋልያዎቹ ነገ ረፋድ የልምምድ ጨዋታ ሊያደርጉ ነው። ሐምሌ 26…

” በዚህ ጉዞ ፌዴሬሽኑ የሚያወጣው አምስት ሳንቲም ወጪ የለም ” አቶ ባሕሩ ጥላሁን
“በዚህ ጉዞ ፌዴሬሽኑ የሚያወጣው አምስት ሳንቲም ወጪ የለም።” አቶ ባሕሩ ጥላሁን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ ዩናይትድ…

አሜሪካ ተጓዡ ቡድን ውስጥ አንድ አዲስ ተጫዋች ተቀላቅሏል
ከስብስቡ ውጪ በሆኑ ተጫዋቾች ምትክ አምስት አዳዲስ ተጫዋቾች እንደተተኩ ቢነገርም አንድ ሌላ አዲስ ተጫዋች አሁን ቡድኑን…

ለአምስት አዳዲስ ተጫዋቾች ጥሪ ተደርጓል
በቪዛ ምክንያት ስብስቡ የተመናመነበት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለተጨማሪ አምስት ተጫዋቾች ጥሪ አድርጓል። በቀጣዩ ቅዳሜ በዩናይትድ ስቴትስ…

ሁለት ተጫዋቾች ከብሔራዊ ቡድኑ ውጪ ሆነዋል
በዛሬው ዕለት ስምንት ተጫዋቾችን እና ሁለት የአሰልጣኝ ቡድን አባላትን በቪዛ ምክንያት ያጣው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጨማሪ…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን አንድ ተጫዋች ተቀላቀለ
በርካታ ተጫዋቾቹን እያጣ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አንድ ተጫዋችን ወደ ስብስቡ አካቷል። የፊታችን ሐምሌ 26 በአሜሪካ…

ከዋልያዎቹ የቡድን አባላት ስምንት ተጫዋቾች ከስብስብ ውጭ ሆነዋል
ወደ አሜሪካ ከሚያቀናው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አባላት ውስጥ ስምንት ተጫዋቾች ከስብስብ ውጭ ሲሆኑ በእነርሱ ምትክ ሌሎች…

በርካታ የዋልያዎቹ የቡድን አባላት ቪዛ ተከለከሉ
ወደ አሜሪካ አቅንቶ ከዲሲ ዩናይትድ ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ ዝግጅቱን እያደረገ ከሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ስብስብ ውስጥ…

የዋልያዎቹ የዛሬ ረፋድ ልምምድ ቀርቷል
ወደ አሜሪካ ለማቅናት ትናንት የሁለተኛ ቀን ልምምዱን ያደረገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የዛሬ ረፋድ ልምምዱ መቅረቱ ታውቋል።…